ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ኮሎኔል አወል አብዱራሂም በኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገት ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማበርከት ባመነጩት ሃሳብ የደደቢት ስፖርት ክለብን በ1989 ዓ.ም መስርተዋል፡፡ ታዳጊ ህፃናትን በማሰልጠን ከ16 ዓመት በፊት የተጀመረው ክለቡ ገና በወጣትነት እድሜው በኢትዮጵያ እግር ኳስ ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከቱ እንደሚያኮራቸው ኮ/ል አወል አብዱራሂም…
Rate this item
(0 votes)
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሁለተኛው ዙር የማጣርያ ምእራፍ ለመግባት ነገ ወሳኝ የመልስ ጨዋታዎቻቸውን ያደርጋሉ፡፡ በኮንፌደሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆነው ደደቢት ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም በመጀመርያ ዙር የመልስ ጨዋታ የሱዳኑን አልሼንዲ ያስተናግዳል፡፡ ከ2 ሳምንት በፊት ደደቢት…
Rate this item
(1 Vote)
የ2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ‹መለስ ዋንጫ› የመጀመርያ ዙር ትናንት የተጠናቀቀ ሲሆን ነገ በጊዮን ሆቴል በሚደረግ ስብሰባ አጠቃላይ ሂደቱ ሊገመገም ነው፡፡ የሊጉ ውድድር ዘንድሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ እና የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ግጥሚያ እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት…
Saturday, 30 March 2013 15:30

ኃይሌ በ40 ዓመቱ ይሮጣል

Written by
Rate this item
(11 votes)
በሃዋሳ በስሙ የሚያዘጋጀው ማራቶን ትኩረት እያገኘ ነው በቅርቡ 40ኛ ዓመቱን የሚይዘው ኃይሌ ገብረስላሴ በ “ግሬት ማንችስተር ራን” እንደሚሳተፍ የውድድሩ አዘጋጆች አስታወቁ፡፡ ስለተሳትፎው የተጠየቀው ኃይሌ ‹‹ሩጫ ስለሚያስደስትኝ መሮጤን እቀጥላለሁ፤ መቼ እንደሚያበቃልኝ አላውቀውም፤ ወደ ማንችስተር ተመልሼ ለመወዳደር የምችልበትን እድል መተው አልችልም›› ብሏል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም በዓለም ዋንጫ የሶስተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቦትስዋና አቻውን 1ለ0 በማሸነፍ የምድቡን መሪነት አጠናከረ፡፡ ዋልያዎቹ በዚሁ ጨዋታ ከቦትስዋና ያልጠበቁት ከባድ ፉክክር የገጠማቸው ሲሆን ብቸኛዋን የማሸነፊያ ጎል ባለቀ ሰዓት የደደቢቱ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሮ ሙሉ…
Rate this item
(3 votes)
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች የ2012 -13 የውድድር ዘመንን ሲጠናቀቅ ከሁለት ወር ያነሰ ጊዜ ሲቀረው በየሊጐቹ የሻምፒዮናነት ፉክክሩ ብዙም አጓጊ አይደለም፡፡ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ማን ዩናይትድ፤ በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና እንዲሁም በጀርመን ቦንደስ ሊጋ ባየር ሙኒክ የየሊጋቸውን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰፊ የነጥብ ልዩነት…