ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በ2012 -13 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ እና ነገ ሙሉ ለሙሉ ሲጠናቀቁ በየሊጐቹ የሻምፒዮናነት ፉክክሩ ብዙም አጓጊ ያልነበረ ቢሆንም የታየው የገቢ መነቃቃት የአውሮፓ እግር ኳስ ትርፋማነትን አሳይቷል፡፡በስፖንሰርሺፕ እና በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚገኙ ገቢዎች መሟሟቅ የተጨዋቾች የደሞዝ ክፍያ እና የዝውውር…
Rate this item
(5 votes)
በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል ከተደረገው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ይቅር ተባባሉ፡፡ ከወር በፊት የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እና ዋና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አላግባብ በገቡት እሰጥ አገባ ተጠማምደው የነበረ…
Rate this item
(3 votes)
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ለ26 አመታት በከፍተኛ ስኬት አሰልጣኝ ሆነው ከሰሩበት ማንችስተር ዩናይትድ በ71 ዓመታቸው በጡረታ መሰናበታቸው ዓለም አቀፍ ትኩረት አግኝቷል፡፡ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በህትመት፤ በኤሌክትሮኒክስ፤ በኢንተርኔት የመረጃ መረቦች እና ማህበራዊ ድረገፆች የፈርጊ ጡረታ መውጣት ከፍተኛ ሽፋን ተሰጥቶታል፡፡ በርካታ ዘገባዎች የዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን በመወከል እስከ 2ኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ተጉዞ በግብፁ ክለብ ዛማሌክ የተሸነፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ኮንፌደሬሽን ካፕ ጥሎ ማለፍ ተሸጋግሮ ከሌላው የግብፅ ክለብ ኢኤንፒፒአይ ጋር ተደለደለ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ውጭ የሆነው ከሳምንት…
Rate this item
(3 votes)
በፋሲካ ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ ክለቦች ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ አፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ለመግባት ታሪክ ሊሰራ ነው፡፡ የሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታው ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም ሲደረግ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ አንድ እኩል አቻ የተለያየው ጊዮርጊስ እድሉን በሜዳውን እንዲወስን ያስችለዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ለ58ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ጀርመንን የወከሉ ሁለት ክለቦች ለፍፃሜ ጨዋታ መድረሳቸው የቦንደስ ሊጋን የበላይነት አረጋገጠ፡፡ ከ3 ሳምንት በኋላ የቦንደስሊጋ ደርቢ የተባለውን የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ የእንግሊዙ ዌምብሌይ ስታድዬም ሲያስተናግድ ቦርስያ ዶርትመንድ ከባየር ሙኒክ ይፋለማሉ፡፡ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ…