ስፖርት አድማስ

Rate this item
(10 votes)
ለ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከ3 ሳምንት በኋላ በሞስኮ ሲካሄድ በኢትዮጵያ እና ኬንያ መካከል በረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ውድድሮች ጠንካራ ፉክክር እንደሚታይ ተጠበቀ፡፡ ባለፈው ሰሞን ሁለቱም አገራት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናውን የሚሳተፉባቸውን አትሌቶች ዝርዝር ሲገልፁ፤ ኢትዮጵያ በቡድኗ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውንና ወጣት አትሌቶችን ስታዘጋጅ፤…
Rate this item
(13 votes)
ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ወደ ፖለቲካ ለመግባት ፍላጎት እንዳለውና የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ለመሆን እንደሚያስብ በመናገሩ ትኩረት ሳበ፡፡ በሳምንቱ መግቢያ ላይ አሶስዬትድ ፕሬስ አትሌቱን በማነጋገር ያሰራጨውን ዘገባ በመንተራስ በርካታ የዜና አውታሮች እና መረቦች ጉዳዩን በተለያየ አቅጣጫ በመተንተን ዘግበውታል፡፡ ፎክስ ኒውስ አዲስ አይነት…
Rate this item
(1 Vote)
ከወር በኋላ በራሽያዋ መዲና ሞስኮ ለሚካሄደው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ምርጫ እና ዝግጅት በተመለከተ በግልፅ የታወቀ ነገር የለም፡፡ ኬንያ ተሳታፊ ቡድኗ ለመምረጥ ባዘጋጀችው ብሄራዊ ሻምፒዮና ላይ ሰሞኑን ከፍተኛ ትኩረት አድርጋ ቆይታለች፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በዓለም ሻምፒዮናው በስንት…
Rate this item
(1 Vote)
በ3ኛው የአፍሪካ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም ሊያስተናግድ ነው፡፡ CHAN የሚባለውና የአፍሪካ አገራት በውስጥ የሊግ ውድድሮቻቸው በሚጫወቱ ተጨዋቾቻቸው በሚሰሩት ብሄራዊ ቡድን የሚካፈሉበት ሻምፒዮንሺፕ ላይ ኢትዮጵያ የምትጫወተው ለመጀመርያ ጊዜ ነው፡፡ ሻምፒዮናው በ2014 እኤአ ላይ ለ3ኛ ጊዜ…
Rate this item
(17 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ መብቃቱ ብዙ ነገር እየቀየረ ነው፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ምድቡን በመምራት ከቆየ ወዲህም ለውጦች ይታያሉ፡፡ በእነዚህ የኢትዮጵያ እግር ኳስ የእድገት ምዕራፎች ሳቢያ በተለያዩ አገሮች በሚገኙ ክለቦች የኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ተፈላጊነት በከፍተኛ…
Rate this item
(3 votes)
የደደቢት የእግር ኳስ ክለብ የ2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ‹መለስ ዋንጫ› አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ፡፡ የውድድር ዘመኑ ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንት ጨዋታ እየቀረው ደደቢት ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው ባደረጋቸው 24 ጨዋታዎች 17 አሸንፎ፤ በአራቱ አቻ ተለያይቶ እና በ3 ተሸንፎ 55 ነጥብ እና 35…