ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥቅምት 4 ላይ በአዲስ አበባ ከሱዳን አቻው ጋር በሚያደርገው የመልስ ጨዋታ ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሉን ሊወስን ነው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ባለፈው ሰሞን በኦምዱርማን የመጀመርያው ጨዋታቸውን አድርገው ሱዳን 5ለ3 አሸንፋለች፡፡ በጨዋታው የመጀመርያው ግማሽ የተጠናቀቀው በሱዳኖች…
Read 3742 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012-13 የውድድር ዘመን የሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒዮን ሊግ በምድብ ማጣሪያ ከሳምንት በኋላ ይጀመራል፡፡ በምድብ ድልድሉ ከፍተኛ ፈተና እንደሚገጥመው የሚጠበቀው የአምናው የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ማንችስተር ሲቲ ሆኗል፡፡ ከጀርመን፣ ከስፔንና ከሆላንድ የአምና ሻምፒዮኖች ጋር በተፋጠጠበት የሞት ምድብ ይገኛል፡፡ የአምናው የአውሮፓ ሻምፒዮን ቼልሲ…
Read 6346 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ደቡብ አፍሪካ ለምታስተናግደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በመጀመርያ ጨዋታቸው ዛሬ ካርቱም ላይ ሱዳን ከአትዮጵያ ሊፋጠጡ ነው፡፡ የአፍሪካ ዋንጫን ከመሰረቱት አራት አገራት መካከል የሚገኙት ጎረቤታማቾቹ ሱዳንና ኢትዮጵያ በሁሉም ውድድሮች ከዛሬ ጨዋታ በፊት 24 ግዜ ተገናኝተዋል፡፡ 10 ጊዜ ሱዳን ስታሸንፍ በ8 ኢትዮጵያ…
Read 32358 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ16ኛ ጊዜ በሚካሄደው እና ነገ በሚጠናቀቀው የለንደን ፓራሊምፒክ ላይ ፓራሊምፒያን ወንድዬ ፍቅሬ የብር ሜዳልያ በመውሰድ ለኢትዮጵያ ፈርቀዳጅ ውጤት በማስመዝገብ ታሪክ ሰራ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በተካሄደው በ1500ሜ ውድድር ላይ አትሌት ወንድዬ 2ኛ ደረጃ ሲያገኝ ርቀቱን በ3 ደቂቃ ከ50.87 ሰኮንዶች በሆነ ጊዜ በመሸፈን…
Read 3065 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012 የሳምሰንግ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ኢትዮጵያውያኖቹ አትሌቶች መሃመድ አማን በ800 ሜትር ፤ አበባ አረጋዊ በ1500 ሜትር አሸናፊ ሆኑ፡፡ መሃመድ እና አበባ ከሳምንት በፊት ዙሪክ ላይ በተካሄደ ውድድር ላይ በተሳተፉባቸው ርቀቶች በአንደኛነት ደረጃዎቻቸውን በመምራት አሸናፊነታቸውን በማረጋገጥ እያንዳንዳቸው የዳይመንድ ሊግ ዋንጫ…
Read 2714 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አንደኛ ፅኑ፤ ሁለተኛ ታታሪና የማይደክሙ፤ ሶስተኛ የለውጥ አነሳሽ የነበሩ ታላቅ መሪ ናቸው፡፡ በአገራችን ለረጅም ግዜ ተንሰራፍቶ የቆየን ድህነት እና ስንፍና በስራ ትጋት እና በላቀ ታታሪነት ለመለወጥ የታገሉ መሪ ናቸው፡፡ ፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስም ለብዙ የለውጥ ምዕራፎች ምክንያት…
Read 2723 times
Published in
ስፖርት አድማስ