ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ማነው ተጠያቂ ጋዜጠኞች፤ አሰልጣኙ፤ ተጨዋቾች፤ ፌደሬሽኑ? በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ ከኢትዮጵያ ጋር በአንድ ምድብ የነበሩት ጋና እና ሊቢያ በሚያደርጉት የዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ሊፈፀም ነው። በምድብ 3 የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሊቢያ 1ለ0 እንዲሁም በጋና 2ለ0…
Rate this item
(1 Vote)
ከ2 ወራት በኋላ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በሚደረጉ ትልልቅ ማራቶኖች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከኬንያዎቹ በተሻለ ውጤታማ እንደሚሆኑ የተለያዩ ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ በ10ሺ እና በ5ሺ ሜትር የምንጊዜም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ዓለምን የሚመሩት ቀነኒሣ እና ጥሩነሽ ማራቶንን በስኬት ለመጀመር የሚያደርጉት ዝግጅት ትኩረት ስቧል። በሚቀጥሉት ሁለት…
Rate this item
(3 votes)
በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የአፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ሻምፒዮንሺፕ ወደ ሩብ ፍፃሜ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ በጥሎ ማለፍ ትንቅንቅ ዛሬ ናይጀሪያ ከሞሮኮ ፤ ማሊ ከዚምባቡዌ እንዲሁም ነገ ጋቦን ከሊቢያ፤ ጋና ከዲሞክትራቲክ ኮንጎ ይጫወታሉ፡፡ በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በዘንድሮው የቻን ውድድር ለሚሳተፉ…
Rate this item
(1 Vote)
ከደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ወደ የሚገኘው የኦሊቨርታምቦ አየር ማረፊያ የደረስነው ባለፈው ሃሙስ 9 ሰዓት አካባቢ ነበር፡፡ በበደሌ ስፔሻል የጉዟችን ሙሉ ወጭ ተሸፍኖ የቻን ውድድርን ለመዘገብ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናነው ጋዜጠኞች ከላይ ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ማልያ ለብሻለሁ፡፡ ከውስጥ የለበስኩት…
Saturday, 11 January 2014 11:40

ዋልያዎቹ ከቻን በኋላስ…

Written by
Rate this item
(3 votes)
3ኛው የአፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ በኬፕታውን ሲጀመር በምድብ 3 የመጀመርያ ጨዋታውን ሰኞ ከሊቢያ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትናንት ወደ ደቡብ አፍሪካ አምርቷል፡፡ ኮንጎ ለውድድሩ በ2013 የመጨረሻ ቀን ደቡብ አፍሪካ በመግባት ከ15 እንግዳ ብሄራዊ ቡድኖች የመጀመርያዋ ስትሆን ሊቢያ…
Rate this item
(2 votes)
ብራዚል በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን የሚወክሉት 5 ብሄራዊ ቡድኖች ምን ውጤት እንደሚኖራቸው በርካታ ዘገባዎችና ትንተናዎች እየተሰሩ ናቸው፡፡ በዓለም ዋንጫው የአፍሪካ ቡድኖች እንደልማዳቸው በተሳትፎ ብቻ ተወስነው እንደሚቀሩ ብዙዎች ቢገልፁም፤ አዲስ የውጤት ክብረወሰን ሊመዘገብ እንደሚችል የገመቱም ይገኛሉ፡፡ የምድብ ፉክክሩን በማለፍ…