ስፖርት አድማስ
የመጀመርያው የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ ገብረስላሴ ኦዳ ተመስግነዋል ‹‹ጋሽ ይድነቃቸው ለክለባቸው የማይረሱ አርማችን ናቸው፡፡›› - የጊዮርጊስ አስጨፋሪዎች ‹‹ከ5 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ሻምፒዮን ይሆናል›› - ረ/ፕሮፌሰር ጎሳ ገብረስላሴ ‹‹የጊዮርጊስ ብርቱነት አንድነታችን ነው›› - አቶ አብነት ገብረመስቀል ምንግዜም ጊዮርጊስ የራድዮ ፕሮግራም ባስተናበረው ልዩ…
Read 10175 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የመጀመርያው የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ ገብረስላሴ ኦዳ ተመስግነዋል ‹‹ጋሽ ይድነቃቸው ለክለባቸው የማይረሱ አርማችን ናቸው፡፡›› - የጊዮርጊስ አስጨፋሪዎች ‹‹ከ5 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ሻምፒዮን ይሆናል›› - ረ/ፕሮፌሰር ጎሳ ገብረስላሴ ‹‹የጊዮርጊስ ብርቱነት አንድነታችን ነው›› - አቶ አብነት ገብረመስቀል ምንግዜም ጊዮርጊስ የራድዮ ፕሮግራም ባስተናበረው ልዩ…
Read 1241 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ32ኛው ኦሎምፒያድ በኋላ ኢትዮጵያ በተሳተፈችባቸው 14 ኦሎምፒያዶች (ሜልቦርን፤ ሮም፤ ቶኪዮ፤ ሜክሲኮ፤ ሙኒክ፤ ሞስኮ፤ ባርሴሎና፤ አትላንታ፤ ሲድኒ፤ አቴንስ፤ ቤጂንግ፤ ለንደን፤ ሪዮ ዲጄኔሮ እና ቶኪዮ) ላይ 234 ኦሎምፒያኖች የተሳተፉ ሲሆን 173 ወንድ 60 ሴት ናቸው፡፡23 የወርቅ ሜዳልያዎችን 14 ኦሎምፒያኖች፤ 12 የብር ሜዳልያዎችን…
Read 1202 times
Published in
ስፖርት አድማስ
28ኛው ኦሎምፒያድ አቴንስ 2004 እኤአ በ1896 እኤአ ላይ 1ኛውን ኦሎምፒያድ ያስተናገደችው ግሪክ በ2004 እኤአ ላይ በአቴንስ ከተማ 28ኛውን ኦሎምፒያድ አዘጋጅታለች፡፡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን በሁለት የስፖርት አይነቶች በአትሌቲክስ እና በቦክስ 26 ኦሎምፒያኖች የነበነሩበት ነው፡፡በረጅም ርቀት የኢትዮጵያ የበላይነት የተስተዋለበት እንዲሁም ከኃይሌ እና…
Read 1268 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ35 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜግነት ቀይረው ለ14 የተለያዩ አገራት እየሮጡ ናቸው በ32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ በአትሌቲክስ ውድድሮች ሶስት ሜዳልያዎች (2 የወርቅና 1 የነሐስ) ያስመዘገበችው ሲፋን ሀሰን የዓለም ኮከብ አትሌት ሽልማትን እንደምታገኝ ተጠብቋል፡፡ ቶኪዮ ላይ በ5000 ሜትር ፤ በ10 ሺ ሜትር እንዲሁም…
Read 1264 times
Published in
ስፖርት አድማስ
29ኛው ኦሎምፒያድ ቤጂንግ 2008 እኤአ ቻይና በዋና ከተማዋ ቤጂንግ ያስተናገደችው 29ኛው ኦሎምፒያድ 40 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ስለሆነበት በታሪክ ውዱ ኦሎምፒክ ነበር፡፡ በወቅቱ 86 አገራት በሜዳልያ ሰንጠረዥ ከመግባታቸውም በላይ በተለያዩ የውድድር መደቦች 43 የዓለም ሪኮርዶች እንዲሁም 132 የኦሎምፒክ ሪከርዶች መመዝገባቸውም ልዩ…
Read 1318 times
Published in
ስፖርት አድማስ