ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በተያያዘ ከሳምንት በፊት በተካሄደው የበርሊን ማራቶን የኢትዮጵያ አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝገበዋል፡፡ በወንዶች ምድብ ጉዬ አዶላ በ2፡05፡45 ሰዓት ሲያሸንፍ ለዓለም ሪከርድ የተጠበቀው ቀነኒሳ በቀለ ሶስተኛ እንዲሁም ታዱ አባተ አራተኛ ደረጃን አግኝተዋል፡፡ በሴቶች ምድብ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ስፍራ የያዙት ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም የማራቶን ሪከርድ ታሪክ በወንዶች ምድብ የኢትዮጵያ 3 አትሌቶች ጉልህ አስተዋፅኦ ነበራቸው፡፡ ባለፉት 10 ዓመታት ግን በወንዶች ምድቡ የዓለም ሪከርዱ በኬንያውያን ቁጥጥር ስር እየተፈራረቀ ቆይቷል፡፡ በማራቶን ታሪክ በወንዶች የመጀመርያው የዓለም ሪከርድ የተመዘገበው እኤአ በ1908 በለንደን ማራቶን በአሜሪካዊው ጆን ሄይስ በ2…
Saturday, 25 September 2021 00:00

ጉዞ ወደ ኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • ለዓለም ዋንጫ የሚያልፉ አገራት በFIFA 12 ሚሊዮን ዶላር ይከፈላቸዋል፡፡ • ጋናና ዚምባቡዌ ዋና አሰልጣኞቻቸውን አባርረዋል፡፡ • ለዓለም ዋንጫ በማለፍ ተብሎ ለዋልያዎቹ ልዩ ቦነስ አልተሰጠም • ባፋናዎቹ ለዓለም ዋንጫ ካለፋ እያንዳንዳቸው ከ16 , 753 ዶላር በላይ ያገኛሉ፡፡ • ጥቁሮቹ ክዋክብቶች…
Rate this item
(2 votes)
 በ2020 እኤአ ላይ በኮቪድ 19 ሳቢያ ሳይካሄዱ የቀሩት የዓለማችን ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች በሚቀጥሉት ሰባት ሳምንታት በመላው ዓለም በሚገኙ ታላላቅ ከተሞች ተከታትለው ይካሄዳሉ፡፡ መስከረም 16 ላይ የበርሊን፤ መስከረም 23 ላይ የለንደን፤ መስከረም 30 ላይ የቺካጎ፤ ጥቅምት 1 ላይ የቦስተንና ጥቅምት 8…
Rate this item
(1 Vote)
 በዓለም አትሌቲክስ Super shoes የሚል ስያሜ ያገኙት የመሮጫ ጫማዎች በሳይንሳዊ መንገድ የሶላቸው ውፍረት የጨመረ፤ ለአሯሯጥ የሚመቹ፤ ፤ ቅለት ያላቸውና የሚተጣጠፉ እና የሯጮችን ብቃት የሚያግዙ እየሆኑ መጥተዋል፡፡ በቴክኖሎጂ የላቁ እና የረቀቁ መሮጫ ጫማዎችን ለሯጮች በማምረትን ፈሩን የቀደደው የአሜሪካው Nike ሲሆን Adidas…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያዊው የጁ-ጂትሱና የጁዶ “ግራንድ ማስተር” ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህልዩ ቃለምልልስ ካለፈው የቀጠለዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ ጉግሣ የፌዴራል ጀርመን የክብር መስቀል ኒሻን ተሸላሚ (Bearere of the Fedral Mereit of Cross) ናቸው፡፡ በአስተዳደር ማኔጅመንት ሁለተኛ ዲግሪ፣ በኢኮኖሚክስ የዶክትሬት ዲግሪ የያዙ ሲሆን በዳይምለር መርሴዲስ ቤንዝ…