ስፖርት አድማስ
የማራቶን ሪከርድ መስበር እና የዓለም ሻምፒዮን ለመሆን ይፈልጋል አትሌት ሌሊሳ ዲሲሳ በንቲ ትውልዱ በአምቦ ከተማ ነው፡፡ ከተማዋ አንዳንድ ምርጥ የኢትዮጵያ አትሌቶችን ያፈራች ናት፡፡ በ5ሺ ሜትር ሯጭነቱ የሚታወቀውና ኦሎምፒያን የሆነው ፊጣ ባይሳ ፤ ወንድማማቾቹ ሃብቴ ጅፋር እና ተስፋዬ ጅፋር ከአምቦ የተገኙ…
Read 6352 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፈረሰኞቹና ነጮቹ ጦረኞች አቻ ናቸው!? በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ኢትዮጵያን የወከለ ክለብ ወደ ምድብ ድልድል ሊገባ እንደሚችል ሰሞኑን እየተዘገበ ነው፡፡ ከሳምንት በፊት ወደ ካይሮ የተጓዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከግብፁ ክለብ ዛማሌክ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት መለያየቱ ይታወሳል፡፡ ጊዮርጊስ ወደ…
Read 3642 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ የሚያደርገው ቅዱስ ጊዮርጊስ በካይሮ ዛማሌክን የሚገጥመው በዝግ ስታድዬም ነው፡፡ ሰሞኑን የግብፅ ስፖርት ሚኒስትር አልሃሊ ፤ ዛማሌክ እና ኢስማሊያ በአገር ውስጥ እና በአህጉራዊ ውድድሮች የሚያደርጓቸውን ግጥሚያዎች ላልተወሰነ ጊዜ በዝግ ስታድዬም…
Read 3510 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ የ58 አመቱ ማይክል ክሩገር ጀርመናዊ ናቸው፡፡ እግር ኳስን በ1970ዎቹ በጀርመን ቦንደስ ሊጋ ተወዳዳሪ በሆነው ሃኖቨር 96 በአጥቂ መስመር ተጫውተው አሳልፈዋል፡፡ የአሰልጣኝነት ሙያቸውን ከጀመሩ ደግሞ ከ23 አመታት በላይ ሆኗቸዋል፡፡ በጀርመን ቦንደስ ሊጋ በሚወዳደረው ሻልካ 04 ረዳት አሰልጣኝነት…
Read 3495 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኮሎኔል አወል አብዱራሂም በኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገት ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማበርከት ባመነጩት ሃሳብ የደደቢት ስፖርት ክለብን በ1989 ዓ.ም መስርተዋል፡፡ ታዳጊ ህፃናትን በማሰልጠን ከ16 ዓመት በፊት የተጀመረው ክለቡ ገና በወጣትነት እድሜው በኢትዮጵያ እግር ኳስ ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከቱ እንደሚያኮራቸው ኮ/ል አወል አብዱራሂም…
Read 4700 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሁለተኛው ዙር የማጣርያ ምእራፍ ለመግባት ነገ ወሳኝ የመልስ ጨዋታዎቻቸውን ያደርጋሉ፡፡ በኮንፌደሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆነው ደደቢት ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም በመጀመርያ ዙር የመልስ ጨዋታ የሱዳኑን አልሼንዲ ያስተናግዳል፡፡ ከ2 ሳምንት በፊት ደደቢት…
Read 4820 times
Published in
ስፖርት አድማስ