ስፖርት አድማስ

Rate this item
(4 votes)
ብራዚል ለምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ከአፍሪካ የሚወከሉትን አምስት ቡድኖች ለመለየት አሥሩ ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ትንቅንቃቸውን በመጀመርያ ጨዋታቸው ዛሬ እና ነገ ይጀምራሉ፡፡ በአፍሪካ ዞን ከሚደረጉት አምስት የጥሎ ማለፍ ትንቅንቆች በተለይ ኢትዮጵያ እና ናይጄርያ የሚገናኙበት ፍጥጫ ከፍተኛ ትኩረት እንደሳበ ነው፡፡ በሌሎች ጨዋታዎች…
Rate this item
(11 votes)
ኢትዮጵያና ናይጀርያ ከሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ጨዋታ በከፍተኛ ደረጃ አነጋጋሪ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ዋልያዎቹ ብራዚል በምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ለመሳተፍ ሲያነጣጥሩ ንስሮቹ አምስተኛ ተሳትፏቸውን አቅደዋል፡፡ ሱፕር ስፖርት ከትናንት በስቲያ በሰራው ዘገባ…
Rate this item
(3 votes)
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር (አይ.ኤ.ኤ.ኤፍ) በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ለ2013 የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ በሁለቱም ፆታዎች የሚፎካከሩ እጩዎችን ስም ሲያስታውቅ ከእጩዎቹ መካከል ሶስት የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተካትተዋል፡፡ መሃመድ አማን ፤ ጥሩነሽ ዲባባ እና መሠረት ደፋር ናቸው፡፡ አትሌት መሃመድ አማን በ800 ሜትር…
Saturday, 05 October 2013 11:09

የማራቶን ሪከርድ በኬንያዊ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ድጋሚ ተሰበረ፤ ከ2 ሰዓት በታች ይሮጣል ክርክሩ ቀጥሏል ከሳምንት በፊት በተደረገው የበርሊን ማራቶን በ31 ዓመቱ ኬንያዊ አትሌት ዊልሰን ኪፕሳንግ የዓለም ማራቶን ሪከርድ ተሰበረ፡፡ አዲሱ የማራቶን ሪከርድ 2 ሰዓት ከ03 ደቂቃ ከ23 ሰኮንዶች ነው፡፡ ዊልሰን ኪፕሳንግ የዓለም ማራቶን ክብረወሰን ያሻሻለው ከሁለት…
Rate this item
(4 votes)
በሚቀጥሉት ሳምንታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ በወሳኝ ምዕራፎች ውስጥ ያልፋል። ከሳምንት በኋላ ፌዴሬሽኑን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የሚመሩ አዲስ የስራ አስፈፃሚ አመራሮችን ለመምረጥ በሸራተን አዲስ የሚካሄድ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ይኖራል፡፡ ጥቅምት አራት ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከናይጄሪያ አቻው ጋር በአዲስ አበባ…
Rate this item
(2 votes)
በ10ኛው ኮንፌደሬሽን ካፕ የምድብ ፉክክር ውስጥ የከረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻ ጨዋታውን ከቱኒዚያው ኤትዋል ደሳህል ጋር በአዲስ አበባ ስታድዬም ሲያደርግ የሚያወራርደው ሂሳብ ይኖራል፡፡ በኮንፌደሬሽን ካፑ የምድብ ፉክክር በሚገኝ የደረጃ ውጤት መሰረት ለተወዳዳሪ ክለቦች ብቻ እና ለሚወከሉት የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የአፍሪካ እግር…