ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ብራዚል የምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ የቀረው 7 ወራት አካባቢ ነው፡፡ እስከዛሬ ማለፋቸውን ያረጋገጡት አዘጋጇን ብራዚል ጨምሮ 21 ብሔራዊ ቡድኖች ናቸው፡፡ አፍሪካን በመወከል ወደ ብራዚል የሚጓዙት 5 ብሔራዊ ቡድኖች የሚታወቁት ደግሞ ዛሬ ፤ነገ እና ማክሰኞ በሚደረጉ 5 የመልስ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ አፍሪካን…
Rate this item
(10 votes)
በ380ሺ ብር ካፒታል ፤ ከመቶሺ በላይ ተሳታፊና እስከ 10ሺ ብር ሽልማት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ የስፖርት ውርርድ ጨዋታ እንደተጀመረ ዳጉ ቤት ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስተዋወቀ፡፡ ዳጉ ቤት ኢትዮጵያ በእንግሊዝና ኢትዮጵያ ውስጥ…
Rate this item
(2 votes)
ማራቶን የማዘጋጀት ሃሳብ አላቸው በሀዋሳ ከተማ የተገነባውን ገዛኸኝና እልፍነሽ ሆቴልና ሪዞርት ህዳር 14 በይፋ ሲመረቅ ልዩ የ10 ኪሎሜትር የዱላ ቅብብል ውድድር እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡ በምረቃው ስነስርዓት ላይ በክብር እንግድነት እንዲገኙ ኡጋንዳዊው የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮን የማራቶን ድርብ አሸናፊ ስቴፈን ኪፕሮች እና…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊው ማራቶኒስት ፀጋዬ ከበደ በዓለም ታላላቅ ማራቶኖች ሊግ (World Marathon Majors) ባለፉት 5 የውድድር ዘመናት 186 ነጥብ በመሰብሰብ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበ አትሌት ተባለ፡፡ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው 43ኛው የኒውዮርክ ማራቶን በመሳተፍ በሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ፀጋዬ ከበደ 60ሺ ዶላር ከማግኘቱም በላይ በ2012…
Saturday, 02 November 2013 12:14

ናይጄርያ 2:1 ኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(6 votes)
የፍፃሜው ጦርነት ነውየኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ህልም አላበቃለትም፡፡ 15 ቀናቶች አሉ፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ ዋልያዎቹ ክሮስ ሪቨር በተባለው የናይጄርያ ግዛት በምትገኘው ካላባር ከተማ ንስሮቹን በዩጄኡስዋኔ ስታድዬም ይገጥማሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት ከሜዳቸው ውጭ ዓለም ዋንጫን ከናይጄርያ የመንጠቅ እድል አላቸው፡፡ የመልሱ ጨዋታ…
Saturday, 26 October 2013 14:26

1ኛው ኃይሌ ገብረስላሴ ማራቶን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሃዋሣ ከተማ ላይ የተካሄደው 1ኛው ኃይሌ ገ/ስላሴ ስኬታማ አጀማር እንደነበረው ተገለፀ፡፡ ባለፉት አራት ዓመታት በሃዋሣ የግማሽ ማራቶንና የጎዳና ላይ ሩጫዎችን ያካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የማራቶኑን በአስደናቂ ዝግጅት በማካሄድ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የአትሌቲክስ ውድድሮች አዘጋጅ ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን…