ስፖርት አድማስ

Rate this item
(5 votes)
“ኮለኔል አወል አብዱራሂም በኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳደር ከፍተኛ ልምድ እንዳለው ይታወቃል፡፡ ባለፈው አንድ አመት በኢትዮጵያ እግር ኳስፌደሬሽን ውስጥ በምክትል ፕሬዝዳንትነትና በሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢነት እያገለገለ ነው፡፡ ስፖርት አድማስ ከኮለኔል አወል ጋር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ሰፊ ቃለምልልስ አድርጓል፡፡ ሁለተኛው…
Sunday, 23 June 2019 00:00

በ32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 • በታሪክ ለመጀመርያ ግዜ በ24 ብሄራዊ ቡድኖች ይሳተፋሉ • ማዳጋስካር፤ ብሩንዲና ሞሪታኒያ በታሪክ የመጀመርያቸው ነው • ለሽልማት የተዘጋጀው 16.4 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ እያንዳንዱ ቡድን በተሳትፎ ብቻ 475ሺ ዶላር ያገኛል፡፡ ሻምፒዮኑ የሚሸለመው ደግሞ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ነው • የሚሰለፉት 552 ተጨዋቾች…
Rate this item
(0 votes)
ኮለኔል አወል አብዱራሂም በኢትዮጵያ እግር ኳስ አስተዳደር ከፍተኛ ልምድ እንዳለው ይታወቃል፡፡ ባለፈው አንድ አመት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ውስጥ በምክትል ፕሬዝዳንትነትና በሊግ ኮሚቴ ሰብሳቢነት እያገለገለ ነው፡፡ ስፖርት አድማስ ከኮለኔል አወል ጋር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ሰፊ ቃለምልልስ አድርጓል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
እጅጋየሁ ትውልዷ የኦሎምፒያኖች ከተማ በሆነችው የአርሲዋ በቆጂ ነው፡፡ ስድስት ልጆች በነበሩበት የዲባባ ቤተሰብ ሶስተኛዋ ነበረች፡፡ ኮለኔል ደራርቱ ቱሉ በ1992 እኤአ በባርሴሎና ኦሎምፒክ በ10ሺ ሜትር አሸንፋ የወርቅ ሜዳልያ በመጎናፀፍ የመጀመሪያውን ጥቁር አፍሪካዊት ኦሎምፒያን ስትሆን እጅጋየሁ ገና የ10 ዓመት ልጅ ነበረች፡፡ የደራርቱን…
Rate this item
(2 votes)
 የታላቅ የአፍሪካ ሩጫ መስራችና ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ጋሻው አብዛ በሐምሌ ወር ዋሽንግተን ዲሲ ላይ የኢትዮጵያ ቀን ከመከበሩ አንድ ሳምንት በፊት ታላቅ የአፍሪካ ሩጫ በሚል መጠሪያ በየአመቱ የሚካሄድና ብዙሃኑን የሚያሳትፍ ውድድር ይጀመራል፡፡ በ5ኪ ሜትር ርቀት የሚካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫው ኖቫ ኮኔክሽንስ…
Rate this item
(5 votes)
• ዋና ካምፑን 5400 ሜትር ላይ አድርጓል፤ ባለፈው ሰሞን 6090 ሜትር ከፍታ ላይ ያለውን ሌቡቼ ተራራን ወጥተዋል፡፡ • በዋናው ካምፕ የቴዲ አፍሮ እና የሮፍናን ሙዚቃዎች እየተሰሙ ናቸው፡፡ • የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ፤ ሁለተኛው ምስራቅ አፍሪካዊ እንዲሁም 8ኛው አፍሪካዊ • ቀጣይ እቅዱ ፓኪስታን…