ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
 • ልዩ ምስጋና ካሜራ ላዋሰኝ ፎቶግራፈር አንተነህ አክሊሉ • የፎቶ ጋዜጠኝነት በዓለም ዋንጫ ውስጥና ውጭ • ከ5ሺ በላይ ፎቶዎች፤ በ4 የተለያዩ የራሽያ ከተሞች፤ በ5 ዘመናዊ ስታድዬሞች፤ በ15 የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችና በ12 ብሄራዊ ቡድኖች… • 1.5 ሚሊዮን ፎቶዎች በጌቲ ሜጅስ ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ሴንት ፒተርስበርግና ሶቺ ፊልም የሆነችብኝ ሴንትፒተርስበርግበ21ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ከጎበኘኋቸው የራሽያ ግዛቶች አንዷ የሴንት ፒተስበርግ ከተማ ናት፡፡ ከ315 ዓመታት በፊት ከተማዋን የቆረቆራት ዛር ወይም ንጉስ የነበረው ታላቁ ፒተር ሲሆን ራሽያ ለምዕራቡ ዓለም በሮቿን መክፈቷን በማብሰር ነበር፡፡ ከሞስኮ ወደ ሴንት ፒተርስበርግ…
Rate this item
(4 votes)
 አርባት ጎዳና ላይ • የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች በዝናብ የተጫወትነው መሓል ባልገባ • የፑሺኪን ቤተ ሙዝየምና የቪክቶር ሶይ መታሰቢያ ግድግዳ • በ30 ደቂቃዎች የተነሳሁት ስዕል በሞስኮ ከተማ መጎበኘት ካለባቸው አካባቢዎች ዋንኛው አርባት ጎዳና ነው፡፡ ይህን ጎዳና የእግረኞች አደባባይ ማለትም ይቻላል፡፡ በ21ኛው…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንና በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር አማካኝነት 21ኛው የዓለም ዋንጫን በራሽያ ተገኝቶ ለመዘገብ ከተመረጡት ሶስት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች አንዱ የሆንኩት ከብዙ አወዛጋቢ አጀንዳዎች በኋላ ነበር፡፡ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ለዚህ ዓይነቱ እድል በተለይ በህትመት ኢንዱስትሪው የሚገኙ ጋዜጠኞችን ተመራጭ…
Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹በእግር ኳስ ደረጃው፤ በመስተንግዶ ብቃትና ጥራት…የምንግዜም ምርጥ ነበር›› ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የፊፋ ፕሬዝዳንትራሽያ ያስተናገደችው 21ኛው የዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ከክሮሽያ በሚያደርጉት የዋንጫ ጨዋታ በሞስኮ ከተማ በሚገኘው ሉዚንሂኪ ስታድዬም ይፈፀማል፡፡ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሉዚሂንኪ ስታድዬም ከፍፃሜው በፊት በሰጡት መግለፃ ፍፃሜውን በጣም የተለየ…
Rate this item
(5 votes)
 ታላቅ ህልም ይህ ህልም አይደለም? እውነት ነው! ከትልቅ ወይም ከትንሽ መወለድ ትልቅ አያደርግም፡፡ ትልቅ ህልም ይዞ መወለድ ግን ታላቅ ያደርጋል የሚል መግቢያ ስለ ዳግማዊ ቴዎድሮስ የተፃፈውና በየቦታው የሚሰራጨው የህይወት ታሪክ ተቀምጧል፡፡ ለፊፋ የተላከው ሙሉ ደብዳቤ የተፃፈው ከዚህ በታች እንደቀረበው ነው፡፡….በኔ…
Page 12 of 77