ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
• ኪፕቾጌ በ Alphafly ቀነኒሳ በ Vaporfly ይሮጣሉ • ‹‹የቀነኒሳን ሰብዓዊነት፤ ስኬትና የአዕምሮ ጥንካሬ አደንቃለሁ፡፡ ከከፍተኛ ስኬት በኋላ በአትሌቲክስ ውስጥ ስነምግባርን አሟልቶ መቆየት ቀላል አይደለም›› ኤሊውድ ኪፕቾጌ • ‹‹ እንደ አትሌት በጣም አከብረዋለሁ፡፡ ባገኘው ስኬት ለስፖርት ታላቅ አስተዋፅኦ ነው›› ቀነኒሳ…
Rate this item
(2 votes)
• በሁሉም ውድድሮች 20 ጊዜ ተገናኝተው ቀነኒሳ በ13 ሲያሸንፍ ኪፕቾጌ በ7 ድል ቀንቶታል፡፡ ቀነኒሳ ትራክ ላይ 11 ጊዜ ሲያሸንፍ ኪፕቾጌ በ4 ማራቶኖች ተገናኝተው ሁሉንም ድል አድርጓል፡፡ • በሩጫ ዘመናቸው ቀነኒሳ 116 ውድድሮችን አሸንፏል፤ከ1,889,563 ዶላር በላይ ከሽልማት ገንዘብ አግኝቷል፡፡ ኪፕቾጌ 69…
Saturday, 29 August 2020 10:54

በ5ሺ ሜትር

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • የቀነኒሳ የዓለም ሪከርድ ከ16 ዓመታት በኋላ በ2 ሰከንዶች ተሻሽሏል፡፡ • የናይክ ዘመናዊ የመሮጫ ጫማና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች እያወዛገቡ ናቸው፡፡ • ‹‹በሩጫ ህይወቴ ቀነኒሳ የምንግዜም ምርጥ ተምሳሌቴ ነው፡፡ ›› ጆሽዋ ቼፕቴጊ • ‹‹የዓለምን ሪከርድ ማስመዝገብ ቀላል አይደለም ፤ ቼፕቴጊ እንኳን ደስ…
Rate this item
(0 votes)
ከ20 ሚ. ብር በላይ በማውጣት በአዲስ አበባ የአትሌቲክስ ማዕከል ለመገንባት የኮስሞስ ኢንጅነሪንግና ኮሜርስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በስሩ በሚንቀሳቀሰው የአትሌቲክስ ክለብ አማካኝነት ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ግዙፍ የአትሌቲክስ ማዕከል ለመገንባት ተነስተዋል፡፡ ከሳምንት በፊት ከኮስሞስ ኩባንያ ስራ አስኪያጅና የአትሌቲክስ ክለቡ ፕሬዝዳንት…
Rate this item
(0 votes)
የዓለም አትሌሊክስ ማህበር በ2024 እኤአ ላይ የፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በምታዘጋጀው 32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናን በልዩ ሁኔታ ለማካተት ሃሳብ አቅርቧል፡፡ የዓለም አገር አቋራጭ ሩጫውን በኦሎምፒክ መድረክ በሁለቱም ፆታዎች ድብልቅ እንደዱላ ቅብብል ለማካሄድ የታሰበ ነው፡፡ 2.5 ኪሎሜትርን ሁለት ዙር…
Rate this item
(0 votes)
 የውድድር አይነቱ በኮሮና ወረርሽኝ ክፉኛ ተመቷል፡፡ የቡድን ልምምድ የቀረባቸው፤ ውድድር የተቋረጠባቸውና ቋሚ ገቢ የሌላቸው የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች አጣብቂኝ ውስጥ ናቸው፡፡ ከስፖርቱ እየራቁ ነው፡፡ለምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች የበላይነት የፕሮፌሰር ያኒስ ፒስታሊደስ ማብራርያ በአጭሩበምንግዜም ምርጥ ፈጣን ሰዓቶችና ወቅታዊ ደረጃዎች የኢትዮጵያና የኬንያ የበላይነትየረጅም ርቀት…
Page 11 of 83