Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በነገው የካርሊንግ ካፕ ፍፃሜ ሊቨርፑል ከካርዲፍ ሲቲ ሲገናኙ ያለፈውን 6 የውድድር ዘመን ያለዋንጫ የቆየው ሊቨርፑል ለድሉ ቅድሚያ ግምት ወሰደ፡፡ የአንፊልዱ ክለብ ለዋንጫ የደረሰው ቼልሲንና ማን ሲቲን ጥሎ በማለፉ ሲሆን ለተጋጣሚው ካርዲፍ ሲቲ ባለው ወቅታዊ አቋም ከባድ ተቀናቃኝ ያደርገዋል፡፡ ኬኒ ዳግሊሽ…
Rate this item
(3 votes)
ፕሪሚዬር ሊግ፤ ላሊጋ፤ ቦንደስ ሊጋ፤ ሴሪኤ ...ሊግ 1 አውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጐች የ2012 -13 የውድድር ዘመን ተጋምሦ ያለፈ ሲሆን በየሊጉ ሻምፒዮኖች በቀረቡ ዋንጫዎች ከ1 በላይ ክለቦች ተናንቀውበታል፡፡ አምስቱ ታላላቅ ሊጐች ባላቸው የዋጋ ግጭት፤ በገቢ አቅማቸው እና በሌሎችም መስፈርቶች መነፃፀራቸው ቀጥሏል፡፡ …
Rate this item
(0 votes)
ደቡብ አፍሪካ ላይ በሚካሄደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ማጣሪያ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጨዋቾች ምርጫ ችግር ውስጥ ገባ፡፡ ከ2 ሳምንት በኋላ በቅድመ ማጣርያው ከቤኒን ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ በአዲስ አበባ ያደርጋል፡፡ የሚያካሂደው ብሄራዊ ቡድኑ በስብስቡ የሁለቱን ትልልቅ ክለቦች ጊዮርጊስና…
Rate this item
(0 votes)
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጐች የ2012 -13 የውድድር ዘመን ተጋምሦ ያለፈ ሲሆን በየሊጉ ሻምፒዮኖች በቀረቡ ዋንጫዎች ከ1 በላይ ክለቦች ተናንቀውበታል፡፡ አምስቱ ታላላቅ ሊጐች ባላቸው የዋጋ ግጭት፤ በገቢ አቅማቸው እና በሌሎችም መስፈርቶች መነፃፀራቸው ቀጥሏል፡፡ የስታድዬም ታዳሚ ፡ የጀርመን ቦንደስሊጋ በየጨዋታው በአማካይ በሚያገኘው…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም እግር ኳስ የገቢ ሊግ ሁለቱ የስፔን ሃያላን ክለቦች ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ዘንድሮም በመሪነት መቀጠላቸውን ዴሊዮቴ ቢዝነስ ግሩፕ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ሪያል ማድሪድ ለ7ኛ ዓመት በተከታታይ የገቢ ሊጉን በአንደኛነት ሊመራ ችሏል፡፡ የገቢ ሊጉን ሪያልማድሪድ የሚመራው በ2011 የውድድር…
Rate this item
(0 votes)
የእንግሊዝ እግር ኳስ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ሁለት አስገራሚ የውዝግብ ድራማዎች አስተናገደ፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ፋብዮ ካፔሎ ከ4 ዓመታት በኋላ ከሃላፊነታቸው ራሳቸውን በማንሳት መልቀቂያ ሲያስገቡ፤ምትካቸው ለመሆን በዋና እጩነት የቀረቡት የቶትንሃም ሆትስፐርሱ አሰልጣኝ ሃሪ ሬድናፕ ከ8 ሰዓታት በፊት በለንደን ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት…