ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በ21ኛው ዓለም ዋንጫ በ8 ምድቦች በተደለደሉት 32 ብሔራዊ ቡድኖች መካከል 48 ጨዋታዎች እንደሚደረጉ ይታወቃል፡፡በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) እና ብሄራዊ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ኮሚቴ ቢያንስ 15 ግጥሚያዎችን በቀጥታ በየስታድዬሞቹ ተገኝቼ መከታተል እንደምችል አስታውቀውኛል። በስፖርት አድማስ በቀጥታ ከስፍራው ሽፋን…
Rate this item
(2 votes)
• 116 ሺ ሜትር የጎዳና መለያ ሪባን ይዘረጋል፡፡ • 45 አምቡላንሶች ይሰማራሉ፡፡ • 671 ውሃ መጠጫ ጣቢያዎች ይቆማሉ፡፡ • 650 ሺ የፕላስቲክ ውሃዎች ይቀርባሉ፡፡ • የኢትዮጵያ የማራቶን ሪከርድ ባለቤቶች ለዓለም ሪከርድ ይሮጣሉ • በሁለቱም ፆታዎች ለሚያሸንፉ 55ሺ ዶላር በአጠቃላይ 313ሺ…
Rate this item
(1 Vote)
• 68 ቀናት ቀርተዋል፡፡ በአዘጋጇ ራሽያ ላይ ተቃውሞው ቀጥሏል፡፡ ከፖለቲካዊ ጫና አይዘልም እንጅ፡፡ • ልዩ የ‹‹ቱሪስት ፖሊሶች›› ይሰማራሉ፤ መላውን ራሽያና ሞስኮ ከተማን የሚያስተዋውቁ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ መመርያ ህትመቶች ይሰራጫሉ፡፡ • 68 ቀናት ቀርተዋል፡፡ በአዘጋጇ ራሽያ ላይ ተቃውሞው ቀጥሏል፡፡ ከፖለቲካዊ ጫና…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን ለየት ያለ መልዕክት ደረሰኝ፡፡ በፅሁፍ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ወይንም በመግለጫ ላይ እንድገኝ የሚጋብዝ ጥሪ አልነበረም፡፡ የሙያ ባልደረባዬ በመጀመርያ መልዕክቱን ያደረሰኝ በስልክ ነው፡፡ አትሌት መሰለች መልካሙ ሰርግ ጠርታሃለች በማለት ጥሪው እንዳስደሰተኝ በመግለፅ እዚያው እንገናኝ ብለን ተለያየን፡፡አዎ የሠርግ ካርዱ ደርሶኛል፡፡ “ይድረስ…
Rate this item
(2 votes)
2ኛው የአፍሪካ የሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል • ከሰባት የአፍሪካ አገራት ከ100 በላይ የሰርከስ ጥበበኞችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ • ከተለያዩ የዓለም አገራት ከ24 በላይ በጎፈቃደኞች ድጋፍ ሰጥተዋል፡፡ • በምስራቅ አፍሪካ የመጀመርያው የሰርከስ ድንኳን ‹‹ድንቅነሽ›› በአዲስ አበባ ተተክሏል፡፡ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሆኖበታል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
• የፌደሬሽኑ አመራሮች ምርጫ ለ4ኛ ጊዜ በፊፋ አስገዳጅነት ተራዝሟል፡፡ • በስፖርት ላይ ጥፋት የሚያደርሱ ሁሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው፤ (የህግ ባለሙያ አቶ ተፈራ ደንበል) • የዓለም ዋንጫን ብንጎበኝም ህልም ያለን ግን አይመስልም፡፡ • የቻን 2020 መስተንግዶ አጠያያቂ ሆኗል፡፡ ዛሬ በአፋር ዋና…