ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
 ‹‹በእግር ኳስ ደረጃው፤ በመስተንግዶ ብቃትና ጥራት…የምንግዜም ምርጥ ነበር›› ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የፊፋ ፕሬዝዳንትራሽያ ያስተናገደችው 21ኛው የዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ከክሮሽያ በሚያደርጉት የዋንጫ ጨዋታ በሞስኮ ከተማ በሚገኘው ሉዚንሂኪ ስታድዬም ይፈፀማል፡፡ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሉዚሂንኪ ስታድዬም ከፍፃሜው በፊት በሰጡት መግለፃ ፍፃሜውን በጣም የተለየ…
Rate this item
(5 votes)
 ታላቅ ህልም ይህ ህልም አይደለም? እውነት ነው! ከትልቅ ወይም ከትንሽ መወለድ ትልቅ አያደርግም፡፡ ትልቅ ህልም ይዞ መወለድ ግን ታላቅ ያደርጋል የሚል መግቢያ ስለ ዳግማዊ ቴዎድሮስ የተፃፈውና በየቦታው የሚሰራጨው የህይወት ታሪክ ተቀምጧል፡፡ ለፊፋ የተላከው ሙሉ ደብዳቤ የተፃፈው ከዚህ በታች እንደቀረበው ነው፡፡….በኔ…
Rate this item
(1 Vote)
በ21ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ከፍተኛ ድምቀት ከፈጠሩ የተሳታፊ አገራት ደጋፊዎች ከመካከለኛውና፤ ደቡብ አሜሪካ የአትላንቲንክ ውቅያኖስን ተሻግረውና የአፍሪካን አህጉር አልፈው ራሽያ የገቡት ናቸው። በ11 ከተሞች በተደረጉት 48 የምድብ ጨዋታዎች ላይ ከአውሮፓውያን፤ ከአፍሪካውያንና ከኤስያውያን ደጋፊዎች ይልቅ የሜክሲኮ እና የላቲን አሜሪካ ህዝቦች ከአዘጋጇ…

ክፍል 1የ21ኛውን የዓለም ዋንጫ መክፈቻና ያስተናገደችውና የዋንጫ ጨዋታው የሚካሄድባት የራሽያ ዋና ከተማ ሞስኮ በታሪካዊ ቅርሶች፤ ስነህንፃዎች፤ መሰረተልማቶች እና በሰለጠኑ ህዝቦች ያሸበረቀች ናት፡፡ በሞስኮ ስፖርቲቭና በተባለው አካባቢ የሚገኘው የራሽያ ብሄራዊ ስታድዬም ሉዝሂኒኪ ከ78ሺ በላይ ተመልካች የሚያስተናግድ ሲሆን ስታድዬሙ በ21ኛው የዓለም ዋንጫ…
Rate this item
(2 votes)
 ~99 ዳኞች ከ46 አገራት ተመርጠዋል፡፡ ~36 ዋና ዳኞች በነፍስ ወከፍ 57ሺ ዩሮ (በየጨዋታው 2500 ዩሮ) ~63 ረዳት ዳኞች በነፍስ ወከፍ 20ሺ ዩሮ (በየጨዋታው 1600 ዩሮ) ~ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማና ዳኝነት በኢትዮጵያ 13 VAR ዳኞችና ሌሎች ባለሙያዎች በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…