ስፖርት አድማስ
ሃያላን ክለቦች በእዳ እና በኪሳራ መንቀሳቀሳቸው እንዲቆም ካልተደረገ በአውሮፓ እግር ኳስ በሚካሄዱ ታላላቅ ውድድሮች የሚቀረው የአርሰናል ክለብ ብቻ ይሆናል ተባለ ፡፡የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ከ2014 የውድድር ዘመን ወዲህ በአህጉሪቱ የእግር ኳስ ክለቦች እንቅስቃሴ የፋይናንስ ጨዋናት እንዲሰፍን የሚያስገድድ ደንቡን ተግባራዊ ሲያደርግ…
Read 6977 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ክምችት የዓለማችን ስጋት ነው፡፡ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት ከ2500 በላይ የኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ያላት ሲሆን፣ ሩሲያ ደግሞ 2200 የኒውክሊየር ጦር መሳሪያ አከማችታለች፡ ከአሜሪካና ከሩሲያ በተጨማሪ በፀጥታው ምክር ቤት ድምጽን በድምጽ መሻር የሚችሉት (Veto power) አገሮች የሆኑት እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ…
Read 6529 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከወር በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሊካሄድ የነበረው የሴካፋ ሲኒዬር ቻሌንጅ ካፕ በአንድ ሳምንት እንዲቀደም የፕሮግራም ሽግሽግ መደረጉን የሴካፋ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የሴካፋ ሻምፒዮና 2011 ታስከር ቻሌንጅ ካፕ ካፕ ሲባል ሰረንጂቲ ብሬወሪስ የተባለው ቢራ ጠማቂ ኩባንያ በስፖንሰርኺፕ 823 ሚሊዮን የታንዛኒያ ሽልንግ ሰሞኑን…
Read 2856 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፊፋ የ2011 የዓለም እግር ኳስ ኮከቦችን ለመምረጥ ለሚያካሂደው ምርጫ የቀረቡ እጩዎችን ሰሞኑን አሳወቀ፡፡ በአሸናፊነት የሚመረጡት ኮከቦች ከ3 ወር በኋላ በዙሪክ በሚካሄድ ስነስርዓት የሚሸለሙ ሲሆን በ7 የሽልማት ዘርፎች ዕጩዎቹ ለዓመቱ ኮከብ ተጨዋችነት በወንዶች 23 ተጨዋቾች እጩ ሆነው ሲቀርቡ 3ኛ አሸናፊውን በሚፈልገው…
Read 3303 times
Published in
ስፖርት አድማስ
161ኛው የማንቸስተር ደርቢ ትኩረት ስቧልማን. ዩናይትድ ከማን. ሲቲ ነገ በኦልድትራፎርድ የሚያደርጉት የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታ በዓለም ዙሪያ እስከ 1.4 ቢሊዮን ተመልካች በቴሌቪዥን እንደሚታደመው ተጠበቀ፡፡ የማን. ዩናይትዱ ሉዊስ ናኒ በሜዳችን ስንጫወት ማንም ሊያሸንፈን አይችልም ብሎ ሲናገር፤ የሲቲው አማካይ ኒጄል ዲጆንግ በበኩሉ ጨዋታውን…
Read 3059 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኢትዮጵያ ቡድን ዝግጅት በቂ ትኩረት ያስፈልጋል፡፡ለተሳትፎ የሚያበቃ ሚኒማን ለማሟላት 8 ወራት ቀርተዋል፡፡ኢትዮጵያ 27 ኦሎምፒያኖች በአትሌቲክስ ብቻ ፤ ኬንያ 43 ኦሎምፒያኖች በአትሌቲክስና በውሃ ዋና ያሰልፋሉ፡፡ኬንያ የኦሎምፒክ ቡድኗን በሚያዚያ ወር ለማሳወቅና የመጨረሻ ዝግጅቷን በእንግሊዝ፣ ብሪስቶል እንደምታከናውን ሲገለፅ፤ በኢትዮጵያ በኩል የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ከ205…
Read 4741 times
Published in
ስፖርት አድማስ