Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(5 votes)
የእንግሊዝ ክለቦች በክረምቱ የዝውውር ገበያ ከ777 ሚሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት ከአውሮፓ ሊጎች የላቀ ወጪ ማስመዘገባቸው ሲታወቅ የግብይት mºnù ከባለፈው ዓመት በ33 በመቶ ማደጉን የዴሊዮቴ ጥናት አመለከተ፡፡ ከዚሁ ግብይት በክረምቱየዝውውር ገበያ የመጨረሻ ቀን ከ160 ሚሊዮን ዶላር በላይ የዝውውውር ሂሳብ ወጥቷል፡፡ አርሰናል…
Rate this item
(0 votes)
በ13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በ7 ወርቅ፤ በ6 ብርና በ4 የነሐስ bxºÝላይ ከዓለም በሶስተኛ ደረጃ ያገባደደችው ኬንያ ከታላቆቹ አሜሪካና ራሽያ ተርታ መግባቷን የአገሪቱ ጋዜጦች አወሱ፡፡ በአንፃሩ ደካማ WºðT ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ከለንደን ኦሎምፒክ በፊት ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልገው እየተነገረ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ስታድዬም በሚደርገው የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ይገጠማሉ”” ለሉሲ በ4 ንፁህ ጎል ማሸነፍ ፤ ለባናያና አቻድልና በ2 ንህ ጎል መሸነፍ የለንደን ኦሎምፒክ ትኬት የሚቆረጥባቸው እድሎችይሆናሉ ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከሳምንት በፊት ስዌቶ በሚገኘው ኦርናልዶ ስታዲየም ተገናኝተው…
Rate this item
(0 votes)
ፌደሬሽኑ፤ አትሌቶች ወይንስ መንግስት? በደቡብ ኮሪያዋ ከተማ ዳጉ ሲካሄድ በቆየው 13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በነበራት ተሳትፎ እስከ ትናንት በአንድ ወርቅና በሁለት ነሐስ ሜዳሊያዎች መወሰኗ እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት 4 ዓመታት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ እያጋጠመ ላለው ድክመትና የሜዳሊያ ድርቅ ተጠያቂ መኖር አለበት…
Rate this item
(0 votes)
በ2011-12 የውድድር ዘመን ለሚቀጥለው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጣ፡፡ በሌላ በኩል የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሄደው የአውሮፓ ኮከብ ተጨዋች ምርጫን ሊዮኔል ሜሲ ዣቪ ኧርናንዴዝና ክርስትያኖ ሮናልዶን አሸንፎ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ሐሙስ ዕለት በወጣው የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል…
Saturday, 27 August 2011 13:59

ሉሲ ከባናያና - ክፍል 1

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ የሉሲ ልጆች የለንደን ኦሎምፒክ ጉዟቸውን በ90 ደቂቃ ለማሳጠር ከባናያናዎች ጋር ከሜዳቸው W ይፋለማሉ፡፡ በስዌቶ ግዛት በሚገኘው በኦርናልዶ ስታዲም የሚደረገው ወሳኝ ፍልሚያው ሲሆን ምናልባትም በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሚዩኒክሸን ክፍል ከስፍራው በላከልን መግለጫ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ…