ስፖርት አድማስ
በ2012 በምርጥ ችሎታና ወጣት ተጨዋቾች የተገነባው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን በዩሮ 2012 ላይ የስፔንን የበላይነት እንደሚያቆም፤ በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ በቻይና እና በአሜሪካ ሜጀር ሶከር ሊግ ያሉ ክለቦች በፋይናንስ አቅማቸው መጠናከር መቀጠላቸው፤ በኢኳቶርያል ጊኒና ጋቦን አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ በርካታ ሃያላን ብሄራዊቡድኖች…
Read 2937 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የቲዬሪ ሆንሪ ወደ አርሰናል በ2 ወራት የውሰት ውል የሚመለስበት ሁኔታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አርሴን ቬንገር ገለፁ፡፡ ለተጨዋቹ ዝውውር እውን መሆን በአርሰናል እና በሬድ ቡልስ ክለብ መካከል በዋስትና የሚደረገው ስምምነት ወሳኝ እንደሚሆን ቤንገር ተናግረዋል፡፡በአሜሪካ ሜጀር ሶከር ሊግ ተወዳዳሪ በሆነው የኒውዮርኩ…
Read 2783 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በነገው እለት የሚከፈተው የአውሮፓ እግር ኳስ የተጨዋቾች የዝውውር ገበያ ቀዝቃዛ እንደሚሆን ተጠበቀ፡፡ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ የዝውውር ወቅት የወጣው 225 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን ዘንድሮ ግማሹ እንኳን ወጪ እንደማይሆን መረጃዎች እየገለፁ ናቸው፡፡ ዴሊዮቴ በሰራው ጥናት በዘንድሮው የአዲስ ዓመት የዝውውር መስኮት የአውሮፓ ክለቦች…
Read 3279 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012 ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወዳደረው ቅ/ጊዮርጊስ ስፖንሰሮችን በመማረክ፣ የስታድዬም ግንባታውን በማቀላጠፍ እና የገቢ ምንጮቹን በማስፋት የያዘው የፕሮፌሽናሊዝም አቅጣጫ ለአገሪቱ እግር ኳስ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊኖረው እንደሚችል ተመለከተ፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈር ቀዳጅ የሚባለው የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ሰሞኑን ከኩባንያዎች…
Read 2999 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ2011 የዓለም ኮከብ ተጨዋች ለሚሸለመው የወርቅ ኳስ አሸናፊነት ለቀረቡ 3 የመጨረሻ ዕጩዎች የሚሰጠው ግምት በዓለም ዙሪያ አከራካሪ ሆኗል፡፡ 3ቱ የመጨረሻዎቹ እጩዎች የባርሴሎናዎቹ ሊዮኔል ሜሲ እና ዣቪ ኧርናንዴዝ እንዲሁም የሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ናቸው፡፡ አሸናፊው ከ2 ሳምንት በኋላ በዙሪክ በሚከናወን ስነስርዓት…
Read 5638 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2004 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከተጀመረ 3 ሳምንት ቢያልፈውም በአዲስ አበባ ስታድዬም እና በሌሎች የክልል ከተሞች የሚደረጉ ጨዋታዎች በተመልካች ድርቅ መመታታቸው አሳሰበ፡፡ የአምናው ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ቡና እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚገናኙ ሲሆን ይሄው ጨዋታ በተመልካች ድርቅ…
Read 2410 times
Published in
ስፖርት አድማስ