Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ሉሲ የሚባለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የግብፅ አቻውን በመልስ ጨዋታ ይገጥማል፡፡ በጨዋታው ሉሲዎች ግብፅን 2ለ0 እና በሁለት ንፁህ ጎል ልዩነት ካሸነፉ ወደ መጨረሻው የማጣርያ ምእራፍ መሸጋገር ይችላሉ፡፡ ከሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለ8ኛው የአፍሪካ ሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በአትሌቶች ላይ ከዲስፕሊን በተገናኘ ጥሎ የነበረውን እገዳ ከ1 ሳምንት በኋላ ማንሳቱ በመላው ዓለም ተመሰገነ፡፡ ፌደሬሽኑ ከአትሌቶች ጋር ባደረገው አስቸኳይ ውይይት እገዳውን ለማንሳት መወሰኑን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሲያወድሱ ኢትዮጵያውያን ሯጮች በኦሎምፒክ መድረክ ያላቸው ክብርና ዝና ጐልቶ ወጥቷል፡፡…
Saturday, 21 January 2012 11:06

በ28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለሻምፒዮኑ 2ሚ.ዶ ይበረከታል ጋና ና አይቬሪኮስት በዋንጫ ግምት ይመራሉ ሱዳን ከሪፍረንደም፣ ሊቢያና ቱኒዚያ ከአብዮቶቻቸው ማግስት ይሳተፋሉ ዝሆኖቹ በሚሊዮነሮች ብዛት ብልጫ አላቸው ካፍ የገቢ አቅሙን ማጠናከሩ ይታያል የአውሮፓ ክለቦች በወሳኝ ተጫዋቾቻቸው መነጠቅ ተማርረዋል 28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶርያል ጊኒ ከሊቢያ ጋር በሚያደርጉት…
Saturday, 21 January 2012 11:04

የሊጉ የቲቪ ስርጭት አልተቋጨም

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ሽፋን ለመስጠት በወጣ ጨረታ ዓለም አቀፉ የቢራ ጠማቂው ኩባንያ ሄኒከን በ4.5 ሚሊዮን ብር ማሸነፉ ቢነገርም በስያሜ ዙርያ የተፈጠረ አለመግባባት ሙሉ ስምምነት እንዳዘገየው ታወቀ፡፡ ጨዋታዎቹ በኢእፌ ምርጫ ተለይተው እንደሚተላለፉ ቢጠበቅም 37 ጨዋታዎችን ስፖንሰር በማድረግ…
Rate this item
(0 votes)
ለንደን ከምታስተናግደው 30ኛው ኦሎምፒያድ መጀመር 6 ወራት ቀደም ብሎ ለታላላቆቹ የኢትዮጵያ አትሌቶች ሃይሌ ገብረስላሴ፤ ቀነኒሳ በቀለና እና ጥሩነሽ ዲባባ የዓለም መገናኛ ብዙሃናት ኦሎምፒኩ ከሚናፍቃቸው ኦሎምፒያኖች ተርታ በመጥቀስ እየዘገቡ ቢሆንም ለኢትዮጵያ የሜዳልያ ዕድል የተሰጠው ግምት ማነሱ እንደሆኑ ታወቀ፡፡ ከ2 ወር በፊት…
Rate this item
(0 votes)
ፊፋ በሚያዘጋጀው የ2011 የዓለም እግር ኳስ ኮከቦች ምርጫ ላይ ባለፈው ዓመት ምንም ተሳትፎ ያልነበራት ኢትዮጵያ ዘንድሮ ንቁ ተሳትፎ ማድረጓ ታወቀ፡፡ የዓለም እግር ኳስ ኮከቦችን ለመምረጥ ከዓለም ዙሪያ ከተሰበሰበው ድምጽ የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋናአሰልጣኞችና አምበሎች እንዲሁም ሁለት የግል…