ስፖርት አድማስ
በዓመታዊ ከፍተኛ ገቢ ለተጨዋቾችና አሰልጣኞች የወጣን ደረጃ የባርሴሎናው ሊዮኔል ሜሲ እና የሪያል ማድሪዱ ጆሴ ሞውሪንሆ እንደሚመሩ ታወቀ፡፡ ባለፉት 12 ወራት ሊዮኔል ሜሲ በደሞዝ እና በተለያዩ የስፖንሰርሺፕ ገቢዎች 33 ሚሊዮን ዩሮ እንዲሁም ጆሴ ሞውሪንሆ 14.8 ሚሊዮን ዩሮ እንዳገኙ ፍራንስ ፉትቦል ሰሞኑን…
Read 4914 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ57ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የሚደረገው ትንቅንቅ ለግማሽ ፍፃሜ ሲደርስ ለዋንጫ የሚያልፉትን ቡድኖች ለመገመት አስቸገረ፡፡ ከወር በኋላ የዋንጫው ጨዋታ በጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ስታድዬም አሊያንዝ አሬና የሚደረግ ሲሆን በግማሽ ፍፃሜ ቼልሲ ከባርሴሎና እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከባየር ሙኒክ ይገናኛሉ፡፡ ከዛሬ 10…
Read 3004 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአፍሪካ ሁለት ታላላቅ የክለብ ውድድሮች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ከምስራቅ አፍሪካ ሌሎች ክለቦች የተሻለ አቋም በውድድር ዘመኑ አሳይተዋል ተባለ፡፡ ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳ ውጭ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካን የሚገጥም ሲሆን ነገ ደግሞ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ…
Read 1889 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ስፖርተኞች የሚለማመዱትና የሚወዳደሩት በማገገሚያ ዊልቼር ነው፤አርቴፊሻል እግሮችና እጆች መጠቀምም አልተጀመረም የስፖርተኞችን የጉዳት ዓይነተኛ ደረጃ የሚለይ መሳርያ አለመኖሩ ተመጣጣኝ ውድድሮችን ላለማድረግ ምክንያት ሆኗል የዓለም አቀፍ ውድድሮች ተሳትፎ በሁሉም ደረጃዎች በሚታይ የአቅም ውስንነት አልተጠናከረም በአቅም ማነስ አስፈላጊ የስፖርት መሳርያዎች ባለመኖራቸው ብቁ ስፖርተኞችን…
Read 3886 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ውድድሩን የምናደርገው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መሰረት የተጣለበትን አንደኛ ዓመት ለማክበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ስታድዬም በቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ከሚደረገው ጨዋታ ጋር በተያያዘ የከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ቡድን ከአፍሪካ ዲፕሎማቶች ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ምን ተሰማዎት? የህዳሴ ግንባታ ከተጀመረ…
Read 4203 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሊዮኔል ሜሲ የዓለም እግር ኳስ ንጉስ ወይንስ መሲህ በሚል አጀንዳ ከፍተኛ ክርክር እየተፈጠረ ነው፡፡ ገና በ24 ዓመቱ በአዳዲስ ታሪኮችና የውጤት ሪኮርዶች ስሙ በመጠቀስ ላይ የሚገኘው ሊዮኔል ሜሲ ከስፖርቱ የምንጊዜም ምርጦች ፔሌና ማራዶና ጋር መነፃፀሩም ቀጥሏል፡፡ከሳምንት በፊት ባርሴሎና የጀርመኑን ክለብ ባየር…
Read 10197 times
Published in
ስፖርት አድማስ