ስፖርት አድማስ
በ2014 ብራዚል ለምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የምድብ ማጣርያ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም ኢትዮጵያና ሴንትራል አፍሪካን ሪፖብሊክ በሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ይገናኛሉ፡፡ ዛሬ ደግሞ በሌላ የምድቡ ጨዋታ ቦትስዋና ጎረቤቷን ደቡብ አፍሪካን ታስተናግዳለች፡፡ ምድቡን በ3 ነጥብና በ2 የግብ ክፍያ የሚመራው ባለፈው…
Read 3224 times
Published in
ስፖርት አድማስ
14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ፖላንድ ከግሪክ እንዲሁም ራሽያ ከቼክ ባደረጉት ጨዋታ የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ በዘረኝነት ተግባራት ሊደፈርስ ይችላል የሚለው ስጋት አልበረደም፡፡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በአውሮፓ ዋንጫው በሚያጋጥሙ ከዘረኝነት የተያያዙ ጥፋቶች ጥብቅ እርምጃ ሊወሰድ መዘጋጀቱን ሰሞኑን ሲያስታውቅ በፀረ ዘረኝነት እንቅስቃሴ…
Read 2022 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አስፈላጊውን የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድዬም ከጋና አቻው ሊያደርግ ነው፡፡ በአፍሪካ የሴቶች እግር ኳስ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውና ጥቋቁር ንግስቶች በሚል ስሙ የሚታወቀው የጋና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለቅዳሜው ጨዋታ ባለፈው ሀሙስ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ሉሲዎቹ…
Read 1628 times
Published in
ስፖርት አድማስ
‹ጨዋታው 11ለ11 ነው› ስቴቨን ፒናር ዋልያዎቹ በሚል ስሙ የሚጠራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ነገ በሩስትንበርግ ከተማ በሚገኘው የሮያል ባፎኬንግ ስታድዬም ደቡብ አፍሪካን ሊገጥም ነው፡፡ በፊፋ የእግር ኳስ ደረጃ ዋልያዎቹ የተሰኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፋና ባፋና ከሚባለው የደቡብ…
Read 3097 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአሜሪካዋ ግዛት ኤራጎን ውስጥ ትናንት የተጀመረው የኢትዮጵያ አትሌቶች የለንደን ኦሎምፒክ መሳተፊያ ሚኒማ የማግኘት ትንቅንቅ ዛሬም የሚቀጥል ነው፡፡ ከ2012 የዳይመንድ ሊግ 14 ውድድሮች አንዱን በሚያስተናግደው የዩጂን ፕሮፈንታይኔ ክላሲክ ውድድር ላይ በለንደን ኦሎምፒክ በ10ሺሜ፤ በ3ሺ መሰናክልና በ1500ሜትር ኢትዮጵያን የሚወክሉ ኦሎምፒያኖች ይለዩበታል፡፡ ትናንት…
Read 1688 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኢትዮጵያ በመንግስትና በግል የስፖርት መገናኛ ብዙሐን የሚሰሩ የስፖርት ጋዜጠኞች ባለፈው ረቡዕ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ባደረጉት ጠቅላላ ጉባኤ የሙያ ማህበራቸውን በአዲስ መልክ በማደራጀት መሰረቱ፡፡በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በተደረገው የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በአገሪቱ በሙያው የሚሰሩ ከ200 በላይ ባለሙያዎች ቢኖሩም በስፍራው የተገኙት…
Read 4701 times
Published in
ስፖርት አድማስ