ስፖርት አድማስ
ከሳምንት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማንሳቱን ያረጋገጠው ሁለት ጨዋታ እየቀረው ከተፎካካሪው ደደቢት በሰባት ነጥብ መራቅ በመቻሉ ነበር፡፡ በሊጉ ከቀሩት ጨዋታዎች አንዱን በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 4ለ3 በመርታት ሊጉን በ59 ነጥብ እየመራ ለዛሬው የፕሪሚዬር ሊጉ…
Read 1638 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ላ ፉርያ ሮጃ ወይም ቀዮቹ ጦረኞች በሚል ስያሜያቸው የሚጠሩት ስፓንያርዶች 14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በሻምፒዮናነት ከደመደሙ በኋላ ቲኪ ታካ በተባለው የጨዋታ ስልታቸው የምንግዜም ምርጥ ቡድን መሆናቸው እያነጋገረ ነው፡፡ የስፔን ብሄራዊ ቡድን ከ4 ዓመት በፊት በዓለም እግር ኳስ የማይሳካለት ቡድን ሲባል የቆየ…
Read 1505 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በለንደን አስተናጋጅነት የሚጀመረው 30ኛው ኦሎምፒያድ በሚደረግለት ከፍተኛ ጥበቃ፤ በወጣበት ወጭ፤ በተዘጋጁለት የመወዳደርያ ስፍራዎች የጥራት ደረጃ፤ በኢንተርኔት የማህበረሰብ ድረገፆች እና በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በሚኖረው ሰፊ ሽፋን እና በስፖንሰሮች እና ንግዳቸውን በሚያጧጡፉ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፉክክር በታሪክ አዳዲስ…
Read 2020 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ በተባለው ምድብ 3 1ኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ወደ ጥሎ ማለፍ ምእራፍ የገቡት ስፔንና ጣሊያን ለፍፃሜ ጨዋታ ደረሱ፡፡ ስፔን ረቡዕ እለት በተደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጎረቤቷን ፖርቱጋልን በመለያ ምቶች 4ለ2 ስታሸነፍ፤ ጣሊያን ደግሞ ከትናንት በስቲያ ለዋንጫው…
Read 2195 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለማችን የእግር ኳስ ታሪክ የማይረሳ ስምና ዝና ባለው አርጀንቲናዊው ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ላይ ወርቃማው ልጅ በሚል ርእስ ልዩ ዘጋቢ ፊልም በሃብትሽ ሶከር በአማርኛ ቋንቋ መስራቱ ታወቀ፡፡ ፊልሙ ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ በእምቢልታ ሲኒማ የሚመረቅ ሲሆን በ20 ብር ዋጋ ከዛሬ…
Read 5336 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ14ኛው አውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ከትናንት በስቲያ ሲጀመር በመክፈቻው ጨዋታ ፖርቱጋል በክርስትያኖ ሮናልዶ ግብ 1ለ0 ቼክን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለች የመጀመርያዋ አገር ሆነች፡፡ትናንት ምሽት ደግሞ ለዋንጫው ከፍተኛ ግምት እየተሰጣት የቆየችው ጀርመንና ግሪክ ተጫውተዋል፡፡ በአውሮፓ ዋንጫው ከትናንቱ ሁለተኛ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ…
Read 2686 times
Published in
ስፖርት አድማስ