ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በለንደን ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አሸነፈች። ጉዳፍ ጸጋዬ የኢትዮጵያን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸንፋለች። የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
Rate this item
(2 votes)
- ከሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የተሰጠ መግለጫ ‎ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተወሰነበትን ዉሳኔ በመቃወም ለዓለም አቀፉ ስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት July 11/ 2025 አቤቱታ ማስገባቱ ይታወቃል። ‎ ‎ክለቡ ለዓለም አቀፉ ስፖርት ገላጋይ…
Rate this item
(3 votes)
የስፔኑ ኃያል ክለብ ሪያል ማድሪድ ትሬንት፣ አሌክሳንደር አርኖልድን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ አሌክሳንደር አርኖልድ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከልጅነት ክለቡ ሊቨርፑል ለመልቀቅ መወሰኑን ከሣምንታት በፊት ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ በወቅቱም፤ ራሱን በአዲስ ክለብና በተለየ ቦታ ለመፈተሽ በመፈለጉ ከሊቨርፑል ለመልቀቅ መወሰኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አጋርቷል፡፡…
Saturday, 22 March 2025 12:43

እግረ ጆቢራው አቤ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
የምናብ ሰጋር ፈረሳችንን ልጓም መልሰን 92 ዓመታት ገደማ ወደ ኋላ እንሽሽ 1925 ዓ.ም።ይህ ዓመት በኢትዮጵያውን ታሪክ ውስጥ ኢትዮጵያ ግዙፉን የድል ውርዋሮ በተሳካ ሁኔታ ያደረሰችበት ዓመት ነበር። ኋላም እንደ ኢትዮጵያም ብቻ ሳይሆን እንደ አፍሪካም ... እንደ መላው የጥቁር ዘርም ታላቁ አብዮተኛ…
Rate this item
(0 votes)
የ2026 የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከካሜሩን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 ተሸንፏል። የካሜሩንን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ ታዛኑ አንጌ በ12ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
Page 5 of 101