ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በወንዶች ታደሰ ታከለ ሲያሸንፍ በሴቶች ደግሞ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በበላይነት አሸንፋለች። በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው ማራቶን በሴቶች አትሌት ሱቱሜ አሰፋ 2 ሰዓት ከ16 ደቂቃ ከ31 ሰከንድ በመግባት በአንደኝነት አሸንፋለች። በወንዶች የቶክዮ ማራቶን አትሌት ታደሰ ታከለ በ2 ሰዓት ከ03 ደቂቃ…
Rate this item
(2 votes)
አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ሲቪያ በተደረገው የማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡አትሌት ሰለሞን የማራቶን ውድድር ሲያደርግ ይህ የመጀመሪያው ሲሆን፤ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባትም ውድድሩን ማሸነፍ ችሏል፡፡በሌላ በኩል በሲቪያ በተደረገው የሴቶች የማራቶን ውድድር አትሌት አንችንአሉ ደሴ አሸንፋለች።አትሌት አንችንአሉ ደሴ ርቀቱን 2፡22፡17…
Rate this item
(2 votes)
አትሌት ፅጌ ድጉማ በፈረንሳይ ሊቪ የዓለም አትሌቲክ የቤት ውስጥ ውድድር አሸናፊ ሆነች በፈረንሳይ ሊቪ የዓለም አትሌቲክ የቤት ውስጥ ውድድር በሴቶች 800 ሜትር አትሌት ፅጌ ድጉማ አሸናፊ ሆናለች፡፡ አትሌቷ 1:59.02 በመግባት ውድደሩን ማሸነፏን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡ ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ አዘጋጅነት ዛሬ ይጀመራል። የስፖርት ፌስቲቫሉ በተለያዩ ምክንያቶች ለዘጠኝ ዓመታት ተቋርጦ የቆየ ነበር። በአዲስ መልክ እንዲጀመር የኢትዯጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ማህበርና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ልዮ ትኩረት በመስጠት ተንቀሳቅሰዋል።የስፖርት ፌስቲቫሉ እስከ ጥር…
Rate this item
(1 Vote)
የእግር ኳስ ክህሎቱን የተመለከቱ ሴኔጋላዊው ”ኔይማር” ብለው ይጠሩታል፡፡ከህፃንነቱ እስከ 16 ዓመቱ ድረስ ኳስን በጫማ ሳይሆን በባዶ እግር ተጫውቷል፡፡ ፍጥነቱ እንደ አቦ ሸመኔ በመሆኑና በሚመታቸው ጠንካራ ኳሶች በርካቶች ከዲዲየር ድርጎባ ጋርም ያመሳስሉታል፡፡ የ23 ዓመቱ ተስፈኛ ሴኔጋላዊ የቼልሲ የፊት መስመር ተጫዋች ኒኮላስ…
Page 4 of 99