ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ተጫዋቾች ከ200 ሺ እስከ 500 ሺ ብር ተሸልመዋል በ2017 በሴቶችም በወንዶችም ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ በስካይ ላይት ሆቴል የእውቅና መርሐ-ግብር ተደረገለት፡፡ በዚህ የእውቅና መርሐ-ግብር ለሁለቱም ቡድኖች - ለሸገር ከተማ ሴቶችና ለወንዶች ቡድን…
Rate this item
(0 votes)
• የቻን አፍሪካ ዋንጫ ነገ በይፋ ይጀመራል • የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን ካፍ አዲሱን የቻን አፍሪካ ዋንጫ ይፋ አድርጓል፡፡ ለ8ኛ ጊዜ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በጣምራ የሚዘጋጀው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ካፍ አዲስ ያሰራውን ዋንጫ አስተዋውቋል፡፡ ነገ የሚጀመረው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ከማምራቱ በፊት የአዲስ አበባ ዝግጅቱን በዛሬው ዕለት አገባዷል። ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ከስሪ ፖይንት አካዳሚ ጋር የልምምድ ጨዋታ ያከናወነ ሲሆን፤ በዚህም 1-0 ማሸነፍ ችሏል። 31 አባላትን የያዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ፣ ዛሬ ምሽት 4:50 ከአዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
በለንደን ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አሸነፈች። ጉዳፍ ጸጋዬ የኢትዮጵያን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸንፋለች። የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
Rate this item
(2 votes)
- ከሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የተሰጠ መግለጫ ‎ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተወሰነበትን ዉሳኔ በመቃወም ለዓለም አቀፉ ስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት July 11/ 2025 አቤቱታ ማስገባቱ ይታወቃል። ‎ ‎ክለቡ ለዓለም አቀፉ ስፖርት ገላጋይ…
Page 3 of 99