ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ክለቦች የ2003 ውድድር ዘመን ከትናንት በስቲያ አርባ ምንጭ ከነማ ከአየር ኃይል ባደረጉት የብሔራዊ ሊግ የዋንጫ ጨዋታ ተፈፀመ፡፡ አርባ ምንጭ ከነማ በብሔራዊ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ በመለያ ምቶች አየር ኃይልን አሸንፎ ዋንጫውን ወስዷል፡፡ 48 ክለቦችን በማሳተፍ በተካሄደው የብሔራዊ ሊግ ውድድር በመጨረሻ…
Read 5301 times
Published in
ስፖርት አድማስ
