ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
እጅጋየሁ ትውልዷ የኦሎምፒያኖች ከተማ በሆነችው የአርሲዋ በቆጂ ነው፡፡ ስድስት ልጆች በነበሩበት የዲባባ ቤተሰብ ሶስተኛዋ ነበረች፡፡ ኮለኔል ደራርቱ ቱሉ በ1992 እኤአ በባርሴሎና ኦሎምፒክ በ10ሺ ሜትር አሸንፋ የወርቅ ሜዳልያ በመጎናፀፍ የመጀመሪያውን ጥቁር አፍሪካዊት ኦሎምፒያን ስትሆን እጅጋየሁ ገና የ10 ዓመት ልጅ ነበረች፡፡ የደራርቱን…
Rate this item
(2 votes)
 የታላቅ የአፍሪካ ሩጫ መስራችና ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ጋሻው አብዛ በሐምሌ ወር ዋሽንግተን ዲሲ ላይ የኢትዮጵያ ቀን ከመከበሩ አንድ ሳምንት በፊት ታላቅ የአፍሪካ ሩጫ በሚል መጠሪያ በየአመቱ የሚካሄድና ብዙሃኑን የሚያሳትፍ ውድድር ይጀመራል፡፡ በ5ኪ ሜትር ርቀት የሚካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫው ኖቫ ኮኔክሽንስ…
Rate this item
(5 votes)
• ዋና ካምፑን 5400 ሜትር ላይ አድርጓል፤ ባለፈው ሰሞን 6090 ሜትር ከፍታ ላይ ያለውን ሌቡቼ ተራራን ወጥተዋል፡፡ • በዋናው ካምፕ የቴዲ አፍሮ እና የሮፍናን ሙዚቃዎች እየተሰሙ ናቸው፡፡ • የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ፤ ሁለተኛው ምስራቅ አፍሪካዊ እንዲሁም 8ኛው አፍሪካዊ • ቀጣይ እቅዱ ፓኪስታን…
Saturday, 20 April 2019 14:12

ቻን 2020

Written by
Rate this item
(4 votes)
 ከኢትዮጵያ ማምለጡ ያስቆጫል፡፡ የስታድዬሞች አለማለቅ፤ የበጀት ችግርና ፖለቲካዊ ጉዳዮች የቀረቡ ምክንያቶች ናቸው ካሜሮን ምትክ አስተናጋጅ ሆናለች ኢትዮጵያ የ2020ውን የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ እንደማታስተናግድ የተረጋገጠ ሲሆን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን ምትክ መስተንግዶውን ለካሜሮን እንደሰጠ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡ የካሜሮን እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በ2020 እኤአ…
Rate this item
(4 votes)
 • የዓለማችን ከፍተኛውን ተራራ ኤቨረስት እየወጣ ነው፡፡ ከባህር ወለል በላይ 8848 ሜትር (29029 ጫማዎች) ከፍታ ላይ ይገኛል፡፡፤ በሳምንት ውስጥ ከቡድኑ ጋር ከ5300 ሜትር በላይ ወጥተዋል፡፡ • ኤቨረስት ለተራራ ወጭዎች በፈታኝነቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ጫፉ ላይ ለመድረስ በቂ ዝግጅት፤ የዓላማ ቁርጠኝነት፤ የስነልቦና…
Rate this item
(3 votes)
ስም ፡ ወ/ሮ ሠርክዓለም አለባቸው ቦጋለ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ፡ 1000247375418 የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ሞገስ ታደሰ የገጠመው ህመም በይፋ ከታወቀ በኋላ ቤቱ ድረስ በአካል ተገኝተው የሚጠይቁትና የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጡት መበራከታቸውን ገለፀ፡፡ ሰሞኑን የአጥንትና ሌሎች ምርመራዎችን ማድረጉን…
Page 6 of 73