ስፖርት አድማስ
Saturday, 23 May 2026 18:30
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይናው ዳይመንድ ሊግ የድል መድረኩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት
Written by Administrator
በቻይና ሺያመን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ የወንዶች 5000 ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ይሁኔ አዲሱ 12፡57.32 በሆነ አስደናቂ ሰዓት አንደኛ በመውጣት አሸንፏል። አትሌቱ ያስመዘገበው ይህ ውጤት የዓመቱ የዓለማችን ፈጣኑ ሰዓት ከመሆኑም በላይ የውድድሩ አዲስ ክብረ ወሰን ሆኖ ተመዝግቧል። በዚሁ እጅግ አጓጊ…
Read 685 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የለንደኑ መድፈኞች ለአፍሪካውያን እግር ኳስ አፍቃሪያን ትልቅ ደስታን ይዘው መጥተዋል። ላለፉት ሦስት ተከታታይ የውድድር ዓመታት ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ የነበረው አርሰናል፣ ማክሰኞ ዕለት ባደረገው ጨዋታ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ችሏል። ይህ ድል ክለቡ በአሰልጣኝ አርሰን ቬንገር መሪነት ካሳካው…
Read 838 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 16 May 2026 17:32
የሻንግሀይ ዳይመንድ ሊግ፡ አትሌት ብርቄ ሓየሎም የውድድሩን ክብረወሰን በመስበር ስታሸንፍ፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ደማቅ ድል አስመዝግበዋል
Written by Administrator
ሻንግሀይ፣ ቻይና — ዛሬ በቻይና ሻንግሀይ ጅማሬውን ባደረገው የ2026 የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ የተካፈሉ የኢትዮጵያ አትሌቶች አዳዲስ ክብረወሰኖችንና የግል ምርጥ ሰዓቶችን በማስመዝገብ ደማቅ ድል መቀናጀታቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በዕለቱ በጉጉት በተጠበቀው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር አትሌት ብርቄ ሓየሎም ርቀቱን በ3:55.56…
Read 890 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ስሟ በደመቀ ሁኔታ የሚነሳውና የበርካታ ድሎች ባለቤት የሆነችው አትሌት የብሩጓል መለሰ፣ በ36 ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። አትሌቷ ለታማራክ ሆምስ ኦታዋ ዓለም አቀፍ ማራቶን ዝግጅቷን በአዲስ አበባ በማድረግ ላይ ሳለች፣ በድንገት ባጋጠማት የጤና እክል ወደ ሆስፒታል…
Read 583 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Thursday, 14 May 2026 07:22
የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም የመስመጥ አደጋ ተጋረጠበት!
Written by Administrator
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ሊካሄድበት ጥቂት ቀናት ብቻ በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ታሪካዊው የሜክሲኮ "ኢስታዲዮ አዝቴካ" የመስመጥ አደጋ እየገጠመው መሆኑ ተሰምቷል። የናሳ የራዳር መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ ስታዲየሙ የሚገኝባት ሜክሲኮ ሲቲ በከርሰ ምድር ውኃ መመናመን ምክንያት በዓመት እስከ 25 ሴንቲ ሜትር እየሰመጠች…
Read 204 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ እድሳት የተደረገለትን ካምፕ ኑ ስቴዲየምን ጎብኝቷል። የወቅቱ የኢንተር ማያሚ አማካይ፣ ብዙ ታሪክ የሰራበትን ስቴዲየም በጎበኘበት ሰዓት ወደ ካምፕ ኑ መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሯል። የ38 ዓመቱ ተጫዋች በ2021 ነበር ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች፣ ይህን ግዙፍ ስታዲየምና ክለቡን ለቆ…
Read 370 times
Published in
ስፖርት አድማስ

