ስፖርት አድማስ
በኬንያ ሲካሄድ የቆየው የሁለተኛው አፍሪካ ዞን 5 ወጣቶች ኦሎምፒክ ውድድር ትናንት ምሽት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ በውድድሩ ካስመዘገበቻቸው አጠቃላይ 12 ሜዳሊያዎች ውስጥ 6ቱን (4 ወርቅ እና 2 ብር) በአትሌቲክስ አግኝታለች።የወርቅ ሜዳሊያዎቹን በሴቶች 800፣ 1500፣ 3000 እና 5000 ሜትር የእርምጃ ውድድር ስናገኝ፤ የብር…
Read 2691 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Thursday, 27 August 2026 10:49
የዓለም ሪከርድ የሰበሩት ጀግኖቻችን ዮሚፍ እና ፎቴን አዲስ አበባ ገቡ
Written by Administrator
በአርጀንቲና የግማሽ ማራቶን ውድድር አዲስ የዓለም ሪከርድ ያስመዘገበው ዮሚፍ ቀጄልቻ እና የቦታውን ሪከርድ አሻሽላ ያሸነፈችው ፎቴን ተስፋይ አዲስ አበባ ገብተዋል። በውድድሩ ዮሚፍ 56:51 በሆነ ጊዜ በመግባት የዓለም ሪከርድ ሲሰብር፣ ፎቴን ደግሞ 1:03:57 በመግባት አንደኛ ወጥታለች። ለእነዚህ አትሌቶች በቦሌ አየር መንገድ…
Read 363 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፊፋ በዓለም ዋንጫው ፍጻሜ ወቅት በተፈጠሩ የሥነ-ምግባር ችግሮች ሳቢያ በአርጀንቲና እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላይ የ321 ሺህ ዶላር ቅጣት የጣለ ሲሆን፣ ብሔራዊ ቡድኑም ቀጣይ ሁለት የሜዳው ጨዋታዎችን በግማሽ ተመልካች ብቻ እንዲጫወት አዟል። በተጨማሪ በተጫዋቾችም ላይ ከባድ እገዳ የተጣለ ሲሆን፣ ሊሀንድሮ ፓሬዴስ…
Read 626 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ባቀረበው አዲስ ጥናት መሠረት፣ ስፖርት፣ ባህል እና ኪነ-ጥበብ ለሀገሪቱ ዓመታዊ ኢኮኖሚ 380.40 ቢሊዮን ብር (2.521%) አስተዋጽኦ ያደርጋሉ። በጥናቱ ከተሳተፉት መካከል ዶክተር ሳምሶን ወንድይራድ እንደተናገሩት፣ የስፖርት ዘርፍ አክሳሪ ሳይሆን አትራፊ ነው፤ በዘርፉ ወጪ በሚደረግ…
Read 1708 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሪያል ማድሪድ ኮትዲቯራዊውን አማካይ ያን ዲዮማንዴ ከአርቢ ላይብዢግ ለማስፈረም መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። በአሁኑ ሰዓት ተጫዋቹ በኦስትሪያ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እያደረገ ሲሆን በቀጣይ ሰዓታት ለጤና ምርመራ ወደ ማድሪድ የሚያቀና ይሆናል። ሪያል ማድሪድ ለጀርመኑ አርቢ ላይብዢግ በተከታታይ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ቢሆንም፤…
Read 532 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Wednesday, 05 August 2026 09:36
21ኛው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀምራል
Written by Administrator
21ኛው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአሜሪካ ኦሪገን መካሄድ ይጀምራል፡፡በሻምፒዮናው በ46 የውድድር ዘርፎች ከ147 ሀገራት የተወጣጡ 1 ሺህ 800 አትሌቶች እንደሚሳተፉ ተመላክቷል፡፡ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በ5 ሺህ ሜትር፣ 3ሺህ ሜትር፣ 1 ሺህ 500 ሜትር እና በ800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች…
Read 354 times
Published in
ስፖርት አድማስ

