ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ባቀረበው አዲስ ጥናት መሠረት፣ ስፖርት፣ ባህል እና ኪነ-ጥበብ ለሀገሪቱ ዓመታዊ ኢኮኖሚ 380.40 ቢሊዮን ብር (2.521%) አስተዋጽኦ ያደርጋሉ። በጥናቱ ከተሳተፉት መካከል ዶክተር ሳምሶን ወንድይራድ እንደተናገሩት፣ የስፖርት ዘርፍ አክሳሪ ሳይሆን አትራፊ ነው፤ በዘርፉ ወጪ በሚደረግ…
Rate this item
(0 votes)
ሪያል ማድሪድ ኮትዲቯራዊውን አማካይ ያን ዲዮማንዴ ከአርቢ ላይብዢግ ለማስፈረም መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። በአሁኑ ሰዓት ተጫዋቹ በኦስትሪያ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እያደረገ ሲሆን በቀጣይ ሰዓታት ለጤና ምርመራ ወደ ማድሪድ የሚያቀና ይሆናል። ሪያል ማድሪድ ለጀርመኑ አርቢ ላይብዢግ በተከታታይ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ቢሆንም፤…
Rate this item
(0 votes)
21ኛው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአሜሪካ ኦሪገን መካሄድ ይጀምራል፡፡በሻምፒዮናው በ46 የውድድር ዘርፎች ከ147 ሀገራት የተወጣጡ 1 ሺህ 800 አትሌቶች እንደሚሳተፉ ተመላክቷል፡፡ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በ5 ሺህ ሜትር፣ 3ሺህ ሜትር፣ 1 ሺህ 500 ሜትር እና በ800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የአርሰናል አሰልጣኝ እና የአሁኑ የፊፋ የዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ልማት ኃላፊ አርሴን ቬንገር፣ በፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ቀርቦ ሳይሳካ በቀረው የ'ፊፋ ፉትቦል ኢንተርቴይመንት' (FFE) ስትራቴጂክ ዕቅድ ውስጥ ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንዳልነበራቸው አስታወቁ። ቬንገር ስለ ዕቅዱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰሙት ከመገናኛ…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የኡጋንዳ መሪ የኢዲ አሚን የልጅ ልጅ የሆነው አዚዝ አብዱል፣ በኮመንዌልዝ ጨዋታዎች የቦክስ ውድድር ካሸነፈ “የስኮትላንድ አዲሱ ንጉሥ” ሊሆን እንደሚችል ተናገረ። እድሜው 25 ዓመት የሆነው አብዱል በሩብ ፍፃሜው ከእንግሊዙ ዳማር ቶማስ ጋር የሚገጥም ሲሆን፣ ካሸነፈ ቢያንስ የነሐስ ሜዳሊያ የሚያገኝ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የሊቨርፑል እና ባየርን ሙኒክ ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ፣ ከስፖርት ህይወቱ ያገኘውን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በትውልድ መንደሩ ማህበራዊ እድገት ላይ በማዋል ላይ ይገኛል። ማኔ በተለይም በጤና፣ በትምህርት እና በማህበረሰብ ልማት ዘርፎች ላይ ትኩረት በማድረግ የአካባቢውን ህዝብ ህይወት የሚቀይሩ…
Page 1 of 100