ስፖርት አድማስ
በ64ኛው የኤሚ አዋርድ ትልልቅ ተዋናዮች ለሽልማት መብቃታቸውን ሮይተርስ ገለፀ፡፡ በኤቢሲ ቻናል የተላለፈውን የሽልማት ስነስርዓት 21.9 ሚሊዮን አሜሪካዊያን ተከታትለውታል፡፡ ለኤሚ ሽልማት ከበቁ ታዋቂ ተዋናዮች መካከል ኬቨን ኮስትነር፣ ኦስተን ኩቸር እና ጁሊያኔ ይገኙበታል፡፡ የኤሚ አዋርድ ለቴሌቭዥን መዝናኛ ኢንዱስትሪው የላቀ ብቃት ለሰጡ ባለሙያዎችና…
Read 2666 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ24 ዓመት በፊት ለንባብ ባበቃው “ሳታኒክ ቨርሰስ” የተባለ መጽሐፉ “ፋታዋ” (የሞት ቅጣት) የታወጀበት ደራሲ ሳልማን ሩሽዲ ዛሬም እንደሚፈለግ ዋሽንግተን ፖስት ገለጸ፡፡ ሰልማን ከግድያ በመሸሸግ ስላሳለፈው ህይወት ሰሞኑን አዲስ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ ባለፈው ሰኞ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተገኙት የኢራኑ…
Read 4875 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ተቀማጭነቱን በለንደን ያደረገው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ባንድ “ክራር ኮሌክቲቭ” የመጀመሪያ አልበም ለገበያ በቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሱፐር ክራር” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አልበሙ ለዓለም ገበያ የቀረበው ከ15 ቀናት በፊት ሲመሰረት በአሳታሚው ዎርልድ ሚውዚክ ኔትዎርክ አማካኝነት ነው፡፡ ክራር ኮሌክቲቭ በሦስት የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች የተመሰረተ ሲሆን እነሱም…
Read 3304 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ የተዘጋጁ 12 የቅርፃ ቅርፅ እና የኢንስታሌሽን ሥራዎች የቀረቡበት አውደ ርዕይ ትናንት ምሽት ቀበና አካባቢ በሚገኘው አስኒ ጋለሪ ተከፈተ፡፡ ለሁለት ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ የሚቆየውን አውደርዕይ ሰዓሊው በግሉ ያዘጋጀው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Read 3304 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አንጋፋና ወጣት ከያንያን ሥራዎቻቸውን እና የሌሎችን ሥራዎች የሚያቀርቡበት “ግጥምን በጃዝ” የደመራ ልዩ ዝግጅት እንደሚኖረው አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ማክሰኞ ከምሽቱ 12 ሰዓት በራስ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ የሚያቀርበውን ዝግጅት ደምአም የገጣሚያን ቡድን እና አዲስ ጣዕም የሙዚቃ ቡድን እንደሚያቀርቡት፣ የመግቢያ ዋጋውም በነፍስ ወከፍ 50…
Read 2677 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ላለፉት ሦስት ወራት በኢቴቪ ሦስት ዝግጅቶቹን ሲያቀርብ የነበረው አርኪ ካሜራ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ስራውን እንደሚጀምር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና MS Consulting Architects ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት፤ ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲሱ ራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚመረቀው የ45 ደቂቃ…
Read 3547 times
Published in
ስፖርት አድማስ