Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ከወር በኋላ በለንደን አስተናጋጅነት የሚጀመረው 30ኛው ኦሎምፒያድ በሶሻል ሚዲያዎች በሚኖረው ሽፋን፤ በኦሎምፒክ ታሪክ አዲስ ምእራፍ ይከፍታል ተባለ፡፡ ለንደን የምታስተናግደው ኦሎምፒክ እስከ140 ቃላትን በሚያስተናግዱ የሶሻል ሚዲያ መድረኮች ሽፋን ማግኘቱ በውድድሩ ታሪክ የመጀመርያው ከመባሉም በላይ ሶሻልኦሎምፒክ የሚል ስያሜን ያተረፈ ሆኗል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ከሜዳቸው ውጭ በዳሬሰላምና በፖርቶኖቮ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያዎች ወሳኝ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በ2013 እኤአ በኢኳቶርያል ጊኒ በሚዘጋጀው 8ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ሉሲዎች የመጨረሻውን ወሳኝ ግጥሚያ ከታንዛኒያ ጋር ሲያደርጉ ዋልያዎቹ በበኩላቸው ደቡብ አፍሪካ በምታዘጋጀው 29ኛው የአፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
በለንደኑ 30ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ የተሳትፎ ታሪኳ ከፍተኛውን ውጤት ልታስመዘግብ የምትችልበት ተስፋ ተፈጠረ፡፡ ከወር በፊት ስፖርት አድማስ ከኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ኤግዚኪዊቲቭ ዲያሬክተር አቶ ታምራት በቀለ ጋር ባደረገው ውይይት በለንደን ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ስንት ሜዳልያ እንጠብቅ የሚል ጥያቄ ተነስቶ ነበር፡፡ አቶ ታምራት…
Rate this item
(0 votes)
በለንደኑ 30ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ የተሳትፎ ታሪኳ ከፍተኛውን ውጤት ልታስመዘግብ የምትችልበት ተስፋ ተፈጠረ፡፡ ከወር በፊት ስፖርት አድማስ ከኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ኤግዚኪዊቲቭ ዲያሬክተር አቶ ታምራት በቀለ ጋር ባደረገው ውይይት በለንደን ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ ስንት ሜዳልያ እንጠብቅ የሚል ጥያቄ ተነስቶ ነበር፡፡ አቶ ታምራት…
Saturday, 09 June 2012 09:52

ጎል የታለ ጎል....?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በ2014 ብራዚል ለምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የምድብ ማጣርያ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም ኢትዮጵያና ሴንትራል አፍሪካን ሪፖብሊክ በሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ይገናኛሉ፡፡ ዛሬ ደግሞ በሌላ የምድቡ ጨዋታ ቦትስዋና ጎረቤቷን ደቡብ አፍሪካን ታስተናግዳለች፡፡ ምድቡን በ3 ነጥብና በ2 የግብ ክፍያ የሚመራው ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ፖላንድ ከግሪክ እንዲሁም ራሽያ ከቼክ ባደረጉት ጨዋታ የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ በዘረኝነት ተግባራት ሊደፈርስ ይችላል የሚለው ስጋት አልበረደም፡፡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በአውሮፓ ዋንጫው በሚያጋጥሙ ከዘረኝነት የተያያዙ ጥፋቶች ጥብቅ እርምጃ ሊወሰድ መዘጋጀቱን ሰሞኑን ሲያስታውቅ በፀረ ዘረኝነት እንቅስቃሴ…