የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(4 votes)
 ስድስት የምስራቅ አፍሪካ አገራት መሪዎች በተገኙበት ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተመርቆ የተከፈተው “አንድነት ፓርክ”፤ የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ የሚገልጥ፣ በአፍሪካም የመጀመሪያው ታሪክን ከተፈጥሮ ያቀናጀ ፓርክ ነው ተብሏል፡፡ በፓርኩ ምርቃት ላይ የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ፣ የኬንያው ኡጅሩ ኬንያታ፣ የደቡብ ሱዳኑ ሳልቫ ኪር፣ የሶማሊያው…
Rate this item
(1 Vote)
“የአገሪቱ የውጭ ዕዳ ያሳስበኛል” ፕ/ር ዘነበ ክንፈ ይባላሉ፡፡ በሩሲያ የወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ (Russian FriendShip University) የጋዜጠኝነት መምህር ናቸው፡፡ በተለያዩ አገራት እየተዘዋወሩም ስልጠናዎች ይሰጣሉ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤክስፐርትነት ይሰራሉ፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ዳያስፖራ ማህበር ፕሬዚዳንትም ናቸው፡፡ ከጥቂት ሳምንት በፊት ለስራ ጉዳይ ወደ…
Rate this item
(8 votes)
 በ2019 የፈረንጆች አመት አማካይ አለማቀፍ የዋጋ ግሽበት 3.6 በመቶ መድረሱን የጠቆመው ወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም፤ ቬንዙዌላ ከአለማችን አገራት እጅግ ከፍተኛው የሆነውን የ282 ሺህ 973 በመቶ የዋጋ ግሽበት ማስመዝገቧን ሰሞኑን ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡በተመሳሳይ ጊዜ ከአለማችን አገራት ሁለተኛውን እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያስመዘገበችው…
Rate this item
(2 votes)
የራሱን የመሬት፣ የትምህርት፣ የኢኮኖሚ--ፖሊሲዎች አዘጋጅቷል ከተመሰረተ ጥቂት ወራትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ ባለፉት ወራት በተለያዩ ክልሎችና አካባቢዎች፣አባላት የመመልመልና የማደራጀት ሥራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የገለጸ ሲሆን ለምርጫ የሚወዳደርባቸውንና መንግስት ሆኖ ሲመረጥየሚተገብራቸውን የፖሊሲ ጥናቶች በምሁራን አስጠንቶ በማዘጋጀት ከሰሞኑ ለውይይት ማቅረቡ ታውቋል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
 በመጪው ዓመት ግንቦት ላይ የሚደረገው አገራዊ ምርጫ “ይራዘም አይራዘም” የሚለው ጉዳይ አስገራሚ ውዝግብ ፈጥሯል፡፡ “ምርጫው ይራዘም” እንዲሁም “ምርጫው በተቀመጠለት ጊዜ መካሄድ አለበት” የሚሉትን ሁለት ሃሳቦች የሚያንፀባርቁት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ለአፍታም እንኳን አንድ ላይ ቁጭ ብለው በጉዳዩ ላይ ሊነገሩ፤ ሊወያዩ አልሞከሩም፡፡ ሁለቱም…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማና በአዲስ አበባ በሰዓታት ልዩነት የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ መላው ኢትዮጵያውያን በከባድ ሐዘን ውስጥ ሰንብተዋል:: የክልል አመራሮቹም ሆኑ የወታደራዊ መኮንኖቹ ድንገተኛ ህልፈት ዝርዝር መንስኤ ወደፊት በፖሊስ ምርመራ የሚታወቅ ሲሆን የሟቾቱ የቀብር…