Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(0 votes)
በ2003 ዓ.ም ጥበብ አድጓል አላደገም የሚለውን ለመናገር ብዙ ነገሮች ያስፈልጋል፡፡ ጠቅለል አድርገን ስናየው በርካታ ፊልሞች በመሠራታቸው ከሆነ፣ በብዙ መንገድ በርካታ ፊልሞች እየወጡ ይገኛል፡፡ በዚህ ረገድ ሙያው ትኩረት እየተሰጠው እያደገ መሆኑን እናያለን፡፡ ተዋናዩ የተሻለ ነገር የሚያሳይና ተዋናዩን ያከበረም ነው፡፡ ይሄንን ዕድገት…
Saturday, 10 September 2011 13:51

..የሚደርሰኝ አስተያየት አበረታች ነው.

Written by
Rate this item
(0 votes)
የእኔ ሥራ ሁልጊዜ መሥራት ነው፡፡ ለእኔ የሚገባኝ በመሥራቴ ትምህርት እየተማርኩ እንዳለሁ ነው፡፡ ለሙያው ያደረኩትን አስተዋጽኦ በሚመለከት የሚያውቀው ተመልካቹ ነው፡፡ የሚደርሰኝ አስተያየት ደግሞ አበረታች ነው፡፡ ለእኔ ይሄንን ማግኘቴ በጣም ደስ የሚያሰኘኝ እና ወደ ተሻለ ነገር የሚገፋፋኝ ነው፡፡ እኔ እንደ ባለሞያ ዕድገቱን…
Saturday, 10 September 2011 13:49

..ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ትባላለች..

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ2003 ዓ.ም በቂ በሆነ ሁኔታ ጥበብ አድጓል፡፡ እኔ በግሌ ..አባይ ወይስ ቬጋስን.. ሠጥቻለሁ፡፡ ለእኔ በ2003 ዓ.ም አስቸጋሪ ወቅት የነበረው ..አባይ ወይስ ቬጋስ.. ፊልም ለማሳየት የተፈጠረው የአዳራሽ ግርግር ነበር፡፡ አስደሳቹ ደግሞ መሳካቱ ሲሆን ሌላው ሰባት ወር ደክሜ የሠራሁት ፊልም ከእነላፕቶፔ መሠረቁ…
Saturday, 10 September 2011 13:45

..ጥበብ በደንብ አድጓል..

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ2003 ዓ.ም ጥበብ በደንብ አድጓል፡፡ በሞያው ስላደረኩት አስተዋጽኦ ከእኔ ይልቅ ሰው ቢናገረው ይሻላል፡፡ በአጠቃላይ በርካታ ሥራዎች በመሠራታቸው ግን ማደጉን እያየን ነው፡፡ ባለፈው ዓመት ስኬታማ የሆንበትን ጥሩ የቴሌቪዥን ድራማ ሠርተናል፡፡ እየሠራንም ነው፡፡በዓመቱ አስቸጋሪ የምለው የኑሮ ውድነቱን ነው፡፡ ኢትዮጵያ በ2004 ዓ.ም ሠላም…
Rate this item
(0 votes)
ካለፉት ጊዜያት አንፃር 2003 ስገመግመው ሥራዎች በጥራትና በብዛት እየተስፋፉ ነው፡፡ ሕዝቡ ትያትሮችን እየተመለከተ እና እየወደደ መምጣቱ በጣም የሚያስደስት ነገር ነው፡፡ በእኔ በኩል በ2003 ዓ.ም በድርጅቴ የሠራሁት ..የሚስት ያለህ.. ትያትርን ነው፡፡ ከየካቲት ወር ጀምሮ በብሔራዊ ቲያትር እየታየ ነው፡፡ በፊልም ደረጃ ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
በ2003 ዓ.ም የሥነጥበብ ሞያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ክብር ያገኘበት ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ አንድ የአገር መሪ የኪነጥበብ ሰዎችን ..ችግራችሁ ምንድነው? ችግራችሁን እንፍታ?.. በሚል ያወያዩን ጊዜ ነበር፤ ይሄ ትልቅ ክብር ነው፡፡ ትልቅ ሥራ እንዲሠራ የተዘረጋ ነገር በመሆኑ አንድ ለየት ያለ ክንውን ያደርገዋል፡፡…