የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(3 votes)
“እርግብ ነው የተረከብኩት፤ ቤት አይደለም” ያለኝ በሀያት ቁጥር ሁለት፣ ኮንዶሚኒየም ቤት ደርሶት ለመጀመሪያ ጊዜ ሊረከብ በሄደ ጊዜ ቤቱ ሲከፈት እርግቦች የወጡበት ወጣት ነው፡፡ እርግቦቹ ጣራው በደንብ ባለመሠራቱ እርግቦቹ ቤቱን ቤታቸው አድርገው እንደኖሩ የተናገረው ወጣቱ፤ ኩሳቸውን አጽድቶ ለመግባት ቀናት እንደፈጀበት ይገልፃል፡፡…
Rate this item
(17 votes)
በኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር፤ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደርና የገንዘብ ሚኒስትር ከነበሩት አቶ ይልማ ደሬሳ የተወለዱት ወይዘሮ ሶፊያ ይልማ፤ ላለፉት 22 አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ለሁለተኛ ጊዜ የኢዴፓ ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው በመመረጥ ፓርቲውን እያገለገሉ ነው፡፡ በደርግ…
Rate this item
(13 votes)
እምዬ ሔዋን፣ እምዬ ኢትዮጵያና እምዬ ሉሲ - 3 ወዶ አይሆንም!የሃይማኖት አክራሪነትን በለዘብተኛ አስተሳሰብ መከላከልና ማሸነፍ የምንችል ይመስለናል። ግን አንችልም። ለሃይማኖት አክራሪነት… ተቃራኒውና ጠላቱ፣ ሁነኛ ማርከሻውና መድሃኒቱ ለዘብተኛነት አይደለም - ፅኑ የሳይንስ ፍቅር እንጂ። ይህንን አለመገንዘባችንም ነው፣ ቁጥር አንድ ድክመታችን። ተስፋ…
Rate this item
(5 votes)
የፀረ ሽብር ህግ ጭራሽ አይኑር የሚል አቋም የለንም በፀረ ሽብር ሕግ ሰበብ ዜጐች እንዳይደራጁ እየተደረገ ነው መተካካት የኢህአዴግ አጀንዳ ነው፤ እኛ የወጣቶች ማህበር አይደለንም አንድነት ለፍትህ እና ለዲሞክራሲ የሦስት ወር መርሃ ግብር ቀርፆ፣ በተለያዩ የሃገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችና ህዝባዊ ስብሰባዎችን…
Rate this item
(4 votes)
የአቃቢያን ህግ ዳይሬክተር የነበሩት አቶ እሸቱ ወ/ሠማያትን ጨምሮ 10 ተጠርጣሪዎች በዋስ ተለቀዋል፡፡የተጠርጣሪ ባለሃብት ኩባንያዎች አስተዳደር እስከ መስከረም ባለበት እንዲቀጥል ብይን ተሰጠ፡፡ የፌደራሉ የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መርመሪ ቡድን ከኦዲት ስራ በስተቀር የ6 መዝገቦች ምርመራ አጠናቆ በማስረከቡ አቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ…
Rate this item
(18 votes)
ፍቅረኛ በምትልከው ገንዘብ ሌላ ትዳር መመስረት ተለምዷልፍቅረኞቻቸው በሚፈፅሙባቸው ክህደት ለሞትና ለእብደት የተዳረጉ ሴቶች አሉ ትዕግስት ገብሬ የሰላሳ አመት ወጣት ሳለች ነበር ወደ ቤሩት ያቀናችው- በ1997 ዓ.ም፡፡ ግድ ሆኖባት ነው እንጂ ለአምስት ዓመት አብራው የዘለቀችውን የትምህርት ቤት ፍቅረኛዋን ሚካኤል ሃይሉን ትታ…