የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(5 votes)
ተቃዋሚዎች በአተገባበሩ ላይ ብሔራዊ መግባባት መፈጠር አለበት ይላሉ የፀረ-ሽብር ህጉ የዛሬ ስድስት ዓመት ገደማ መውጣቱን ተከትሎ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና ጋዜጠኞች በሽብርተኝነት ተከሰው መታሰራቸው በህጉ ላይ የከረረ ተቃውሞ የሚሰነዝሩ ወገኖች እንዲበራከቱ አድርጓል፡፡ አንድነት ፓርቲ መቃወም ብቻም ሳይሆን ህጉ ከእነአካቴው እንዲሰረዝ “የሚሊዮን…
Rate this item
(62 votes)
በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን የብሄር እውቅና ጥያቄ ከሚያነሱ ህዝቦች መካከል በአማራ ክልል ጎንደርና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑት “ቅማንቶች” ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ይህን የቅማንቶች ታሪክና የብሄር ጥያቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አደባባይ ይዘው ብቅ ያሉት ደግሞ ከኒውዮርክ “ዩኒቨርሳል ፒስኮርፕ ኮርፖሬሽን” የሰላም አምባሳደርነት ማዕረግ ያገኙት አቶ…
Rate this item
(6 votes)
የ”ዋቢ የግል ፕሬስ አሳታሚዎች የዘርፍ ማኅበር በኢትዮጵያ” መግለጫመሰባሰብ ከጀመረ ሁለት ዓመት የሆነውና ሕጋዊ ዕውቅና በሚያዝያ 30 ቀን 2006 ዓ.ም. ያገኘው “ዋቢ የግል ፕሬስ አሳታሚዎች የዘርፍ ማኅበር በኢትዮጵያ” በተደጋጋሚ ስብሰባዎቹ ከሕዝቡና ከደንበኞቹ ለአባል ጋዜጦችና መጽሔቶች የሚቀርቡትን ሐሳቦች አስተያየቶችና ቅሬታዎች ሲመረምርና ሲወያይበት…
Rate this item
(5 votes)
የዛሬ አራት ዓመት በ2002 ዓ.ም ምርጫ ነው በከፋ ዞን ጊንቦ ቦንጋ ላይ ተወዳድረው በማሸነፍ ፓርላማ የገቡት፡፡ “የኢህአዴግ ደጋፊ፤ የግል ተወዳዳሪ” በሚል ራሳቸውን የሚገልፁት የፓርላማ አባሉ፤ በወቅቱ ከኢህአዴግ ጋር የተወዳደሩት በአካባቢው የቀርቡ ተፎካካሪያቸው ባደረሱባቸው በደል እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ በቀጣዩ ምርጫ ኢህአዴግን ባይወዳደሩ…
Rate this item
(5 votes)
ከ60ሺ በላይ የሚሆኑት ራሳቸውን እንዲችሉ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል5ሺ የጎዳና ተዳዳሪ ወጣቶች ከነገ ወዲያ ለሥልጠና ወደ አፋር ይጓዛሉበኮብልስቶን ከሰለጠኑት ውስጥ ብዙዎቹ ወደ ጐዳና ተመልሰዋል“ፖሊሶች ጥፉ ይሉናል፤ ወዴት እንጥፋ? የትስ እንኑር?”የ27 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ለጎዳና ህይወት የተዳረገው ወላጆቹን በኤችአይቪ በማጣቱ ነበር። በጎዳና ላይ…
Rate this item
(3 votes)
መንግስት፣ በየጊዜው “የምስራች” እያለ የሚነግረንን ወሬ ማመን ቢቀርብን ይሻላል። ግን፣ መስማትና ማመን ለምዶብናል፡፡ መልካም ነገር ስለምንመኝ ይሆን፤ “ለማመን” የምንቸኩለው? መንግስት አዲስ ወሬ ሲያበስረን እንሰማዋለን፤ “የዛሬውስ እውነት ሊሆን ይችላል” ብለን እናምነዋለን፡፡ ሌላው ይቅርና፤ “ኢትዮጵያ በእህል ምርት ራሷን ችላለች” ሲለን እንኳ አምነነዋል።…