የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(11 votes)
• የህዝብን ሃብት መሸጥ ከተጀመረ፣ ወደ ድህነትና ኪሳራ እየሄድን ነው• የእነዚህ ድርጅቶች አክሲዮን መሸጡ ብዙ ገንዘብ ያስገኛል• ከቻይና ተበድረን ነው ቴሌኮም እያስፋፋን ያለነው ባለፈው ማክሰኞ ዶ/ር አብይ አህመድ በሊቀመንበርነት የሚመሩት የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ያካሄደ ሲሆን በስብሰባው ማብቂያ ባወጣው…
Rate this item
(6 votes)
“ፓርላማው የሽብርተኝነት ፍረጃን ማንሳት አለበት ተባለ” ከሰሞኑ የፌደራል አቃቤ ህግ በሙስና ተከስሰው የነበሩ ባለሥልጣናትና ባለሃብቶች እንዲሁም የአርበኞች ግንባር ግንቦት 7፣ ዋና ፀሃፊአቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ 700 ያህል የተለያዩ እስረኞችን በይቅርታ ፈትቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሣ በበኩላቸው፤ በክልላቸው እስካሁን 40…
Rate this item
(7 votes)
• ጠ/ሚኒስትሩ የሚያነሷቸው ሀሳቦች ለሃገራዊ መግባባት ጠቃሚ ናቸው• ሥር ነቀል የምርጫ መዋቅራዊና አስተዳደራዊ ለውጥ ያስፈልጋል• በቅድመ ሁኔታ ላይ የታጠረ ድርድር አያስፈልግም የአገሪቱ የፖለቲካ ድባብ እየተለወጠ ይመስላል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ተፈተዋል፡፡ አሁንም እየተፈቱ ነው፡፡ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የጠ/ሚኒስትርነት መንበሩን ከያዙ…
Rate this item
(8 votes)
 ከሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ጋር እውነተኛ ድርድር ማድረግ ያስፈልጋል አሁን የሚያስፈልገው አስቸኳይ የሃገር ውስጥ የፖለቲካ መፍትሄ ነው ገዥው ፓርቲ ብቻ አይደለም የተዳከመው፤ ተቃዋሚዎችም ነን ወደ መንበረ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከመጡ ዛሬ 40 ቀን የሆናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እስከዛሬ ያደረጋቸው እንቅስቃሴዎች…
Rate this item
(13 votes)
(በህግ ባለሙያዎችና በፖለቲከኞች ዕይታ) • የሰብአዊ መብት ጥሰትና የስቃይ ምርመራ፣የህንፃ ዲዛይኖችም ውስጥ ገብቷል • ዜጎችን ነጥሎ ጭለማ ክፍል ውስጥ ማሰር የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው • ከ97 ወዲህ የወጡ ህጎች፣ ለሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸም ምክንያት ሆነዋል • የሰብአዊ መብት እንዲከበር የመጀመሪያው…
Rate this item
(9 votes)
 · “ኦህዴድ የታችኛው መዋቅር ላይ ሙሉ ለውጥ ማምጣት አለበት” · “ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ እንጂ ባዶ ቅል አይደለም” · “ያለፈውን ሥርዓት ሁሉ መውቀስ የለብንም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞነኛ እንቅስቃሴዎችና ንግግሮች ዙሪያ የመድረክና ኦፌኮ አመራሩ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት…
Page 12 of 31