የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(3 votes)
“ችግሩ እንዳለ እናውቃለን፤ የማፅዳትና የመጠገን ስራ እየተከናወነ ነው” - ኢትዮ-ቴሌኮም በመርካቶ ምን አለሽ ተራ አነስተኛ የሸቀጣ ሸቀጥ ኪዮስክ ባለቤት የሆነው ሙዘይን ከድር፣ ከቅርብ አመታት ወዲህ ስልክ የማስደወል ስራ ትርፋማ እየሆነ መምጣቱን ይናገራል፡፡ ከሱቅ እቃ ከሚገዙት ደንበኞች ይልቅ ስልክ የሚደውሉት እንደሚበዙ…
Rate this item
(8 votes)
የቴዲ ሙዚቃ ከሻኪራ እና ከሎፔዝ ጋር በዓለም ዋንጫ አልበም አልተካተተም የቴዲ ሙዚቃ “ጥራት ይጐድለዋል አይጐድለውም” “ለህዝብ ይለቀቅ - አይለቀቅ” በሚል ውዝግብ አስነስቷል በፌስቡክ ኮካ ኮላ ላይ ስለተጀመረው ዘመቻ ታዋቂ የፌስ ቡክ ፀሐፊዎች ምን ይላሉ? በብራዚል ለሚካሄደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ የኮካ…
Rate this item
(5 votes)
የመንግስት ፕሮጀክቶችና የሃብት ብክነትመንግስት ቢዝነስ ውስጥ ገብቶ ሲያቦካና ኢኮኖሚው ውስጥ ድርሻው እያበጠ ሲመጣ፤ የዚያኑ ያህል የሃብት ብክነትና ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም። ድሃ አገራት ውስጥ የሚፈጠረውን ብክነት ለመቁጠር መሞከር አስቸጋሪ ነው። ከብልፅግና ርቀው በድህነት የሚሰቃዩት ለምን ሆነና? ብዙ ሃብት ስለሚባክን ነው። መንግስት…
Rate this item
(17 votes)
በምኒልክ ዘመን በኦሮሞ ተወላጆች ላይ ተፈፅሟል የተባለውን የጡትና እጅ መቁረጥ ኢ-ሰብአዊ ድርጊትና ጭፍጨፋ ለማስታወስ በሚል በአርሲ አኖሌ አካባቢ በ20 ሚሊዮን ብር የተሰራው ሃውልት፣ በቅርቡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙክታር ከድርን ጨምሮ በርካታ የኦህዴድ ባለስልጣናት በተገኙበት ተመርቋል፡፡ ሃውልቱን ያሰራው አካል ያለፈን…
Rate this item
(19 votes)
የአለማቀፉ የፕሬስ ነፃነት ቀን በዛሬው እለት “Media freedom for abetter feauture` በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡ ይህን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ የፕሬስ ካውንስል ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ተሣታፊ ከሆነችው ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ ጋር ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ ስለሀገራችን የፕሬስ ተግዳሮች ስለ…
Rate this item
(7 votes)
ተስፋለም ወልደየስን በጋዜጠኝነቱ እና በኢትዮጲያ የአካባቢ ጥበቃ ጋዜጠኞች አባልነቱ ምክንያት ከትውውቅ ያለፈ ጓደኝነት አለን፡፡ ከጀርባው የማትለየው ላብቶፑን አዝሎ ፈጠን ፈጠን እያለ በንቃት የሚንቀሳቀስ ለጋዜጠኝነት ሙያ ትልቅ ፍቅር እና ክብር ያለው ነው፡፡ ሙያው ልክ ተሳክቶላቸዋል በሚባሉ አገሮች ደረጃ እንዲሆን ሁልጊዜም የሚመኝ…