ሳይንስና ቴክኖሎጂ
Saturday, 16 November 2019 13:01
‹‹Gold G ቴሌኮም›› ዝነኞችንና አድናቂዎቻቸውን በመረጃ ማገናኘት ጀመረ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ጎልድ ጂ ቴሌኮም ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ስለ ታዋቂ፣ ተወዳጅ፣ ዝነኛና ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ማንኛውንም አይነት መረጃ የሚያቀርብ አሰራር ዘረጋ። አንድ ሰው ስለአንድ ተዋናይ ማንነት፣ ሥራ፣ ስለሕይወት ዘይቤው፣ ስለሚወደው ነገርና ስለማንኛውም ጉዳይ ወደ 8622 B ብሎ በመላክ የሚፈልገውን መረጃ ማግኘት…
Read 564 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ግብርና ዛሬ የተለየ መልክ ይዟል-ገበሬዎቻችን አቅጣጫ ማመላከቻ ቴክኖሎጂ(GPS) እየተጠ ቀሙ ነው፡፡ የመስኖሥራህን በኢንተርኔት መቆጣጠር መከታተልትችላለህ፡፡ዴቢ ስታብናው· ኢንተርኔት፤ ደ ለራሲያንናለተደራሲያኖቻቸውአዳዲስ የተለያዩ ዕድሎችንና ነፃነትንፈጥሮላቸዋል፡፡ፍሬድሪክ ፎርሲዝ· ኢንተርኔት የዓለማችን ትልቁ ቤተ መፃህፍትነው፡፡ መፃህፍቱ በሙሉ ያሉት ግን ወለሉላይ ነው፡፡ጆን አሌን ፓውሎስ· በአሁኑ ዘመን እንግሊዝኛ የማይናገርናኢንተርኔት…
Read 1460 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
የፍቅር ጥግ· ማፍቀር እንጂ በፍቅር መውደቅ የለብንም፤ምክንያቱም የሚወድቅ ነገር ሁሉ ይሰበራል፡፡ቴይለር ስዊፍት· አንድ ላይ መሆን የቱንም ያህል ፈታኝ ቢሆንግዴለኝም፤ ከመለያየት የሚብስ ነገር የለም፡፡ጆሴፊን አንጄሊኒ· ራሳችሁን ለመሆን ለማይፈቅድላችሁግንኙነት እጅ አትስጡ፡፡ኦፕራ ዊንፍሬይ· ከራሱ ጋር በፍቅር የሚወድቅ፣ ማንምተፎካካሪ የለውምቤንጃሚን ፍራንክሊን· እናንተ እብደት ትሉታላችሁ፤…
Read 1354 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
የአሜሪካኑ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ መረጃዎችን እየሰበሰበ በማቀበል በዘርፉ የሚደረገውን የምርምር ሥራ እንዲያግዝ ከወራቶች በፊት ወደ ዓለም አቀፉ የህዋ ጣቢያ ልኮት የነበረውን ሮቦት ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲነሳ ማድረጉን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችን የሚያግዝ ልዩ ሮቦት እንደሆነ የተነገረለት ..ሮቦናውት.. ምድር…
Read 3457 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
የብላክቤሪ ሞባይል ስልክ አምራች ..ሪሰርች ኢን ሞሽን.. (Research in Motion/RIM) በቅርቡ የራሱን የሙዚቃ አቅርቦት ለተጠቃሚዎቹ ማድረስ ሊጀምር እንደሆነ ዴሊሜል አስታወቀ፡፡ ..ብላክቤሪ ሜሴንጀር.. ወይም በአጭሩ “BBM” በመባል የሚታወቀውን የሞባይል ኔትዎርኩን ሲያሻሽል የቆየው ኩባንያው እንደ አፕል እና ጉግል አንድሮይድ (ኦፐሬቴንግ ሲስተም) ካሉ…
Read 2819 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በንጉሡ ዘመን ነው፡፡ ታይፕራይተር ወደ አገራችን እንደገባ ሰሞን በአጠቃቀም ዙሪያ ውዝግብ ተነስቶ የነበረ ሲሆን እነ መንግሥቱ ለማም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አደባባይ መድረክ ብቅ ያሉበት አጋጣሚም ነበር፡፡ መንግሥቱ ለማን ጨምሮ ሌሎች ወጣት ተማሪዎች የትምህርት እድል አግኝተው ወደ እንግሊዝ ለመሄድ እየተዘጋጁ በነበረበት…
Read 3104 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ