ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ ቀናት አደረሳችሁ!አንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ...አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ነህ?ምስኪን ሀበሻ፡- ደህና ነኝ አንድዬ፣ ደህና ነኝ፡፡ አንተ እያለህልኝ ምን እሆናለሁ ብለህ ነው፡፡ አንድዬ፡- ጎሽ፣ ዛሬስ ጠባይህን አሻሽለህ ነው የመጣኸው፡፡ እኔ ሳላውቀው እዛ እናንተ ያላችሁበት የተገኘ ነገር አለ…
Saturday, 25 December 2021 13:11

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቁራ አሞራ አንሁን! (ለአማራ ህዝባዊ ኃይል1 ልዩ ኃይል፣ ፖሊስ፣ ፋኖና ሚሊሻ) ዘላለም ጥላሁን ደማችሁን አፍሳችሁ፣ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ፣ ውድ ነፍሳችሁን ሰጣችሁ ለከፈላችሁት ዋጋ በግሌ ታላቅ ክብር አለኝ። ዝቅ ብዬም አመሰግናለሁ።ነገር ግን ጦርነቱ ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም። መጪው ከባድና ውስብስብ ነው። ህውሃትም…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ያው እንግዲህ ውጭ ያሉ ወዳጆቻችን ከዚህም፣ ከዛም እየተሰባሰቡ ነው፡፡“ስማ ወንድምህ ሊመጣ እንደሆነ ሰማሁ።”“አዎ ከነገ ወዲያ ይገባል፡፡”“መጥቶ አያውቅም ሲባል ሰማሁ፡፡ ከሄደ ብዙ ጊዜ ሆነው እንዴ?” “ወደ ሀያ፣ ሀያ አንድ ዓመት ይሆነዋል፡፡”አዎ፣ በጣም ብዙ ዘመን በተለያዩ ምክንያቶች ብቅ ብለው የማያውቁ ዜጎቻችን…
Rate this item
(2 votes)
"በዚህም ሆነ በዛ “ኑ...” ብለን ጠርተናቸው የሚመጡበት ካጡ...አለ አይደል... ሥጋ አቅርቦ ቢላዋ መንሳት አይነት እንዳይሆን የሚመለከታቸው እንደ ልዩ ሁኔታ ወስደው (ደግሞም ልዩ ነው!) በተቻለ መጠን ቢያንስ “ኑ...” ያልናቸው አንድ ሚሊዮኑ ኢትዮጵያውያን መምጣት የሚችሉበትን መንገድ ማመቻቸት ተገቢ ነው፡፡ እነሱም የሚመጡበትን መንገድ…
Saturday, 11 December 2021 14:19

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ይሄ ሰውዬ ምን ተዓምር ነው!? ኢዮብ ምህረተአብ ዮሐንስ ‘’Men make history and not the other way around. In periods where there is no leadership, society stands still. Progress occurs when courageous, skillful leaders seize the opportunity to change things for…
Rate this item
(0 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ እንዴት ነህ? ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡- ዛሬ ምን ሆነሃል! አሻንጉሊት ያሳዩት ህጻን መሰልክ እኮ! ለአንተ ከሰው የተለየ ስድሳ አራት ጥርስ የሰጠሁህ ነው እኮ ያስመሰልከው፡፡ምስኪን ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ምን መሰለህ እንዲህ ደስ በሚል ድምጽ ስታናግረኝ…