ባህል

Sunday, 20 February 2022 16:54

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የባላንታይን ዋዜማ ወግ በእውቀቱ ስዩም ከብዙ ዘመናት በኋላ ከወዳጄ ምእዝ ጋራ ትናንት በስልክ ተገናኘን፤ ላንድ ሰአት ተኩል ያክል ስናወጋ የተረዳሁት ነገር፣ ጊዜ ብዙ እንዳልቀየረን ነው፡፡“የት ልትጋብዛት ነው ያሰብከው?” ሲል ጠየቀኝ፥“ራቅ ያለ ሰፈር ልወስዳት ነው ያሰበኩት፤ እኛ ሰፈር ያሉት ሬስቶራንቶች ሁሉ…
Saturday, 12 February 2022 12:10

እጀባ...በ‘ባዶ ሜዳ!’

Written by
Rate this item
(1 Vote)
--ልብ ብላችሁ እንደሆነ የሆነ የስብሰባው ተካፋይ ‘ሀሳብ’ ያለውን ነገር ከተናገረ በኋላ የሚቀርበው ድጋፍ ለሀሳቡ ሳይሆን ለሰውየው ነው የሚመስለው፡፡ “ከእኔ ቀድሞ የተናገሩትን ተሳታፊ ሙሉ ለሙሉ እደግፋለሁ፣” ይባላል አንጂ...አለ አይደል...#ቀደም ብሎ የቀረበውን ሀሳብ ሙሉ ለሙሉ እደግፋለሁ...” ሲባል ሰምታችሁ ታውቃላችሁ!--; እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ...ሴኔጋል…
Saturday, 12 February 2022 12:14

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለመከራ የጣፈን ሕዝብ ስለሆንን” ሙሼ ሰሙ ከመረጋጋት ወደ ግጭት፣ ከግጭት ወደ ጦርነትና መተላለቅ ቀጥሎም ወደ ሀገር መፍረስ ለመሸጋገር የሚቆረጥልን ቀጠሮና የሚተነበይልን ትንቢት የለም፤ የሚወስነን ሰላም፣ ልማትንና እድገትን ለማስፈን የሚያስፈልገው እውቀት፣ ችሎታና አስተዋይነትም አይደለም። የሚያስፈልጉን ተራ ጨለምተኝነት፣ ጭፍን ጥላቻ፣ ጨካኝነት፣ ግራና…
Rate this item
(1 Vote)
 "ምን መሰላችሁ...እዚህ ሀገር ቦተሊከኛውም፣ ባለ ኳሱም፣ ባለ መፍትሄ ሀሳቡም ባለ ምናምኑ ውድድሩም...አለ አይደል...ሽንፈትን መቀበል፣ ከእኛ የተሻለ መኖሩን ማመን በራሳችን ላይ ‘ፒስቶሏን’ ማዞር ነው የሚመስለን፡፡ ምናልባት ከእኛ እጅግ በጣም የተሻሉ ሀሳቦች ያሉት፣ ከእኛ በጣም የተሻለ የሥራ ብቃት ያለው፣ ከእኛ በጣም የተሻለ…
Saturday, 05 February 2022 12:13

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሰው አክባሪ ትውልድ እናፍራ!!! “ግብረገብነት እያንዳንዱ ሰው ከሌሎች ሰዎችና ከራሱ ሕይወትና እድገት፣ መብትና ነፃነት፣ ጥቅምና ፍላጎት፣ ክብርና ዓላማ አንፃር ማድረግ የሚገባው ወይም ማድረግ የማይገባው ድርጊት፤ መሆን የሚገባው ጠባይ ወይም መሆን የማይገባው ጠባይ ነው” ሲል የአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤቶች የግብረገብ ትምህርት መማሪያ…
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ወዳጅነታቸው ጥብቅ ከመሆኑ የተነሳ እሱዬው ቤተሰብ አይነት ሆኗል፡፡ እዛ በመጣ ጊዜም እንደ እንግዳ ሳሎን ጭብጥብጥ ብሎ ተቀምጦ...አለ አይደል... “በጠራራ ፀሀይ እዚህ ድረስ መጥቼ እነኚህ ሰዎች ሻይ እንኳን አይሰጡኝም እንዴ! ምን አይነት ችጋራሞች ናቸው!” ምናምን እያሉ በሆድ መራገም የለም፡፡ ሰትት…