ባህል
ባለፈው እትም ከአቶ ብርሃነ የድሬዳዋ አክሽን የበጐ አድራጐት ማህበር ሰብሳቢ ጋር ውይይት ስንጀምር ነበር ያቆምኩት፡፡ ከዛው እንቀጥል፡፡ “ምንድነው exactly (በትክክል) የምትፈልገው?” አሉኝ አቶ ብርሃነ፤ የማህበሩ ሰብሳቢ፡፡ እኔም፤ “ቢፈልጉ ስለራስዎ፣ ቢፈልጉ ስለ ድሬዳዋ፣ ቢፈልጉ ስለ ጄክዶ፣ ቢፈልጉ ስለማህበርዎ… የፈለገዎትን ይንገሩኝ! ለጽሑፍ…
Read 3604 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አዎን ብቻዬን ነኝ ፈራሁእሸሸግበት ጥግ አጣሁእምፀናበት ልብ አጣሁእማማ ኢትዮዽያን መንፈሴ ተፈቶ እንዳይፈታት ሰጋሁብሎናል ሎሬት ጸጋዬ በአቡነ ዼጥሮስ አንደበት። ከብዙ ዘመናት በኋላም “እሸገግበት ጥግ አጣሁ…” የሚያሰኝ መከራ ሲወርድብን ያሳዝናል፡፡ እንጀራ በየሰዉ አገር እያንከራተተን የየዕለቱ ግፋቸው አልበቃ ብሎ “መቅደስ እንደገባች ውሻ…”…
Read 5162 times
Published in
ባህል
ሀገራችን ኢትዮጵያ የረዥም ዘመናት ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ሐብትንና ዕውቀትን አቀናጅቶ፣ በጋራ ሰርቶአብሮ በማደግ ረገድ ግን ብዙ ይቀረናል፡፡ ለዚህም ይመስላል “ኢትዮጵያዊያን አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መሥራት አይሆንላቸውም” የሚባለው፡፡ ዛሬም በ21ኛው ክ/ዘመን እንኳን በሀገራችን በአክስዮን ማኅበራት በመሰባሰብ መሥራት በተግዳሮቶች የተሞላ ሆኗል፡፡ ለዚህ…
Read 3997 times
Published in
ባህል
እንዴት ከረማችሁሳ!ስሙኝማ…ይሄ አሥር በመቶ እውነት፣ ዘጠና በመቶ ሽወዳ በሆነበት የነጻ ትግሉ (WWE) ክትክት ላይ “ኢትስ ጉድ ፎር ቢዝነስ” (“It’s good for business”) የሚሏት ነገር አለች፡፡ ያው ለ‘ቢዙ’ አሪፍ ነገር ማለት ነው፡፡እናም…በዚህ በኳሳችን ብሔራዊ ስሜትንና “ኢትስ ጉድ ፎር ቢዝነስ” እየተደበላለቀ ሕዝቤ…
Read 3890 times
Published in
ባህል
የደብረ ብርሃን ጉዞዬ ማስታወሻ የደብረ ብርሃን ሰው የደብረ ብርሃንን ብርድ እንዴት እንደሚቋቋመው ያቃል - የአገሩን ሠርዶ ባገሩ በሬ በተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር የእየሩሳሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ድርጅት በተለይ ማህበረሰብ አቅፍ ማህበራትን በማደራጀት ልዩ ልዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን እንዴት እያገዘ መሆኑን፣ በህዝቡ ያለውን ተቀባይነትና…
Read 3921 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…‘ኳሱ’ ደረሰ አይደል! አንድዬ ‘በሰው አገር’ ከአጠገባችን አይለየንማ! ሀሳብ አለን… አሁንም ቢሆን ሚዲያ ላይ ያለን ሰዎች…አለ አይደል አስተያየት ስንሰጥ ሁለቴ ብናስብ አሪፍ ነው። አሁንም መታወቅ ያለበት ነገርዬው የእግር ኳስ ግጥሚያ ነው፣ የሰላም መድረክ ነው፡፡ ካሸነፍን ለዓለም የእግር ኳስ…
Read 5865 times
Published in
ባህል