ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ጸሀዩዋ በጾም መዳከማችንን አይታ ነው እንዴ እንዲህ ጉልበቷን ሰብስባ የመጣችው! “ጠበሰችን…” ማለት ብቻ አይገልጸውም፡፡ ይቺን አሪፍ የሆነች የጥንት ስንኝ ስሙኝማ…በቅሎ ከመንገድ ጠፍታኝ፣ኮርቻ ይዤ ስታዩኝ፣እስቲ ሁላችሁም አስታውሱ፣መርገፍ አለና እንዳትረሱ፡፡እናላችሁ… ‘መርገፍ መኖሩ’ እየተረሳ ዘላለማዊ የሆንን የሚመስለን ሰዎች እየበዛን ይመስላል፡፡ ‘ከአንድ እንጀራ…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…‘ቢዙ’ ሁሉ ቀዘቀዘ የሚባለው ነገር እንዴት ነው! አቤቱታ በዛማ!ይሄንን የኑሮ በረዶ ዘመን ያሳጥርልንማ!ይቺን አሪፍ ነገር ስሙኝማ…ቄሱን ጋቢያቸውን አንዱ ይሞጨልፋቸዋል፡፡ እናም እሳቸው ማንነቱን አውቀው “መቼስ ምን ይደረጋል!” ብለው ዝም ይላሉ፡፡ ታዲያላችሁ…አንድ ቀን መንገድ ሲሄዱ አጅሬው ያገኛቸዋል፡፡ ተንሰፍስፎም ሰላም ይላቸዋል፡፡ እሳቸውም…
Saturday, 08 March 2014 12:14

ምግብና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“የታሰረን ምላስ ወይን ጠጅ ይፈታዋል”በአለም ላይ የሚፈጠሩትን ግጭቶችና ፈጠራ የታከለባቸውን ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች በተመለከተ ምግብ ምን አይነት ትምህርት ሊሠጣችሁ ይችላል ተብላችሁ ብትጠየቁ ምን አይነት መልስ ትሠጣላችሁ?ሳሎን ቤት ውስጥ ተቀምጠው የተለያዩ ግላዊ፣ ማህበረሠባዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን እያነሱ እርስ በእርስ እየተጫወቱ ያሉትን ከተለያየ ቦታ…
Tuesday, 04 March 2014 11:13

የቋንቋ ነገር

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከ”ግርማዊነትዎ” ወደ “ጓድነትዎ”፤ ከ”ጓድነትዎ” ወደ “ኪራይ ሰብሳቢነትዎ”አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ ቋንቋን ሲፈቱት “ልሳን፣ የቃል፣ የነገር ስልት” ብለውታል፡፡ ትልቁ ጉዳይ ግን የነገር ስልታችን ሲጠፋ ምን ሊበጀን ይችላል? ነው፡፡ ድሮ የሰው ልጅ ቋንቋ ሁሉ አንድ ነበረ አሉ፡፡ ምን አልባት ያ ቋንቋ እብራይስጥ ወይም…
Rate this item
(11 votes)
ተሊከኞች’ ቋንቋ ወደዛ እየጎተተን ይመስላል፡፡ እናላችሁ…‘በዛችኛዋ’ ባልፈረሰችው ሩስያ ጊዜ ነው አሉ፡፡ የአንድ አካባቢ የፓርቲ ጸሀፊ ሩስያ ወደፊት ገነት እንደምትሆን እየነገራቸው ነው፡፡“ጓዶች፣ አሁን የያዝነው የአምስተ ዓመት ዕቅድ ሲጠናቀቅ ሁሉም ሰው የራሱ አፓርትመንት ይኖረዋል፡፡ የሚቀጥለው የአምስት ዓመት ፕላን ሲጠናቀቅ ሁሉም ሰው የየራሱ…
Rate this item
(45 votes)
ከ38 ዓመት በኋላ ከመቃብር የወጣው አስከሬን ትርዒትየፊዚክስ ባለሙያው የዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ አባት የፊታውራሪ በቀለ ኦገቶ አስከሬን እንዴት ተገኘ? ዝርዝሩ ብዙ ነው፤ ጉዳዩ ግን ተዓምር ተባለ!ወደ አርሲ አሰላ - ሳጉሬ መንገድ የጀመርነው ቅዳሜ የካቲት 8 ቀን 2006 ዓ.ም ከንጋቱ ለአንድ ሩብ…