ባህል

Saturday, 03 December 2022 12:30

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ልጆችን እንጂ ልጅነትን ማስቆም አይቻልም! አሌክስ አብርሃም ወላጆች ልጅ ሲወልዱ ድካምና ውጣውረዱን የሚችሉበት ፍቅር አብሮ ባይሰጣቸው ኖሮ … ገና በዓመታቸው ዳይፐራቸውን እያስያዙ ከቤት ያባርሯቸው ነበር፡፡ ልጅ ማሳደግ አዲስ ከዚህ በፊት ያልነበረ ሰው መስራት ሊባል ይችላል፡፡ልጅ ማሳደግ የራስን ፍላጎት አምሮትና ማንነት…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... የሰላም፣ የወንድማማችነት፣ የህዝቦች መቀራረቢያ ሲባል የኖረውን እግር ኳስ ቦተለኩብንና አረፉት! እኮ፡፡ የምር እኮ በአንድ በኩል የኳስ ጥበብ በ‘ቦተሊካው’ እየተዋጠ ሲመስል ያሳዝናል፡፡ እኛ ዘንድ በወዲያኛው ዘመን እንትናና እንትና ቡድኖች (መለዮ ለባሾችና ሲቪሎች ማለትም ይቻለል) ሲጫወቱ በዚያኛው ወገን “ይናዳል ገደሉ!…
Saturday, 26 November 2022 00:00

“ኧረ ተመስገን ነው!”

Written by
Rate this item
(2 votes)
“--የእውነት ግርም የሚል ነው... እነሱ ሀገር የሄደ የሌላ ሀገር ሰው አይደለም ህጋቸውን ጥሶ በሆነ ባልሆነው በተለይ ጥቁሮችንና “እኛን አይመስልም፣” የሚሏቸውን እያነቁ እስር ቤት የሚከቱና ከሀገር የሚያባርሩ ‘ፈረንጆች’፤ የኳታርን ህግ የማያከብሩት እብሪት ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ውሀው በየሦስት ቀኑ…
Rate this item
(2 votes)
“--እናላችሁ...“እሱ ሰውዬ የት ገብቶ ነው ደብዛው የጠፋው!” “እከሌ ሳይነግረን ውጭ ሀገር ሄደ እንዴ! ምነው የበላው ጅብ አልጮህ እለ!” ምናምን ስትሉት የነበረው ሰው፣ የሆነ ቀን በሰላም ቤታችሁ በተቀመጣችሁበት፣ የሆነ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ገጭ ብሎ 'ሲያድን' ልታዩት ትችላላችሁ! እውነቱን እንነጋገርና ግራ ግብት…
Sunday, 13 November 2022 00:00

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰርፀ ፍሬስብኃት ስለ አርቲስት አሊ ቢራ፤ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ”ዓሊ፥ የጥዑም ድምጽ ባለተሰጥዖነቱ ብቻ አልነበረም የሚያስደንቀው። ፈረንጆቹ “genius” የሚሉት ዓይነት የሙዚቃ ሰው ስለነበረም እንጂ። ሙዚቃን፤ በዕውቀት ምሥጢሯን ዐውቆ የተጫወታት ታላቅ ድምጻዊ፣ ዓሊ ሞሐመድ “ብራ” ነበር። ዓሊ፥ ሙዚቃዎቹን ራሱ ያቀናብራል። ዑድ፣ ጊታር፣…
Rate this item
(3 votes)
 “ስሙኝማ...እንግዲህ ጨዋታም አይደል... በተለይ እነኚህ የቦተሊካ ሰዎቻችን በሆነ ነገር ባኮረፉ፣ በተኮራረፉ ቁጥር የፈረንጅ በር ማንኳኳት መቼ ነው የሚለቃቸው! ኮሚክ እኮ ነው... “ይህን ነገር ዓለም አቀፉ ህብረተሰብ እንዲያውቀው...” ምናምን የሚሉት ነገር አላቸው፡፡ የምን ጉልበተኛ ፍለጋ ዓለምን ማሰስ ነው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የሰሞኑን የአሜሪካን…
Page 11 of 92