ባህል

Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...ነጻ ገበያ የሚለውን ነገር አስረዱን እንጂ! ግራ ገባና....በየቀኑ በሚባል ደረጃ እንደተፈለገው ዋጋ እየተቆለለ እኮ ግራ ገባን! “እነኚህ ሰዎች እኮ ጨርቃችንን ሊያስጥሉልን ነው!” “እነማንን ማለትህ ነው?”“ነጋዴው፣ ነጋዴው ነዋ! እንደው ትንሽ እንኳን ሰብአዊነት ያልፈጠረባቸው! ሁሉም ነገር ነጋ መጨመር ነው፣ ጠባ…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይኸው ሐምሌም አንድ ሦስተኛዋ ሽው አለች፡፡ 2014 እየደረሰ ነው! (የሠይጣንን ጆሮ ይድፈነው ማለት ይሄኔ ነው፡፡)“ሄሎ፣ አጅሬው!"”ሄሎ እንዴት ነህ?”“ስማ፣ ደስ አላለህም?”“ምኑ?”“እንግሊዝ ተሸነፈች አይደል! ጣልያንን ደግፌ አላወቅም፡፡ እሁድ እለት ዋንጫውን ሲወስዱ እንዴት ደስ እንዳለኝ አልነግርህም! ከመቀመጫዬ ተነስቼ ነው ያጨበጨብኩት። ገና፣ ገና…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ... ያለንበት ጊዜ ብዙዎቻችን ቅርቦቻችን ካሉ ሰዎች... አለ አይደል....እየፈጸምናቸው ካሉ አጓጉል ተግባራትና እየሄድንባቸው ካሉ የተሳሳቱ መንገዶች ሊመልሱን የሚችሉ ምክሮች ልናገኝበት የሚገባ መሆን ነበረበት፡፡ ምን ያደርጋል...ምክር መስጠት፣ ወዳጅ የሚቀንስበት፣ ጠላት የሚያበዛበት ዘመን ሆነና አረፈው! ስሙኝማ… በተለይ ቅልጥ ያለ ‘ላቭ’…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ... ከመሬት ተነስቶ ጥምድ የሚያደርግ ሰው ገጥሟችሁ አያውቅም! ፈተና እኮ ነው፡፡ ብቻ የሆነ ቦታ ላይ ስትተያዩ ወይ አጠገብ ለአጠገብ ስትተላለፉ በግልምጫ ሰማይ አድርሷችሁ ቁጭ ያደርጋችኋል፡፡ ደግሞላችሁ... ምክንያቱን የምታውቁት ግልምጫ እዳው ገብስ ነው፡፡ “እሷ ሆና ነው አንጂ በግልምጫ ብቻ ያለፈችህ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከመስመር ወጣ ሲባል...“ኸረ አንቺ ልጅ ሰው ምን ይለኛል በይ! የሚባል ነገር ነበር። አሁን ነገሩ ሁሉ “ስለ ሰው፣ ስለ ሰው ቀድጄ ልልበሰው፣” ሆነና ወላ “ሰው ምን ይለኛል! የለ፣ ወላ ይሉኝታ የሚባል ነገር የለ። የእውነት እኮ የብዙዎቻችን ባህሪይ “ምን እየሆንን ነው?”…
Rate this item
(2 votes)
 (ምስኪኑ ሀበሻ በምርጫው ጉዳይ አንድዬን ያማከረው) እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… እንደምንም፣ እንደምንም እዛች ቀን ላይ ተደረሰ አይደል! እያሰጉንም፣ እየሰጋንም፣ “ተከትሎት ምን ይመጣ ይሆን!” እያልንም፣ “ሁሉም ለበጎ ነው፣” እያልንም ይኸው እዚህ ተደርሷል፡፡ እንግዲህ የመልካም ነገሮች ዘመን፣ የእርጋታ ዘመን፣ የእፎይ መባያ ዘመን መጀመሪያ ያድርግልንማ!ምስኪን…
Page 1 of 68