ባህል

Rate this item
(3 votes)
“--መጀመሪያ ላይ ወንደላጤ ሆዬ፤ የስቴፈን ኪንግን ፊልም ያየ ይመስል ‘ቴረር፣ በቴረር’ ይሆንላችኋል! ከበፊተኛው ቤት ያስወጡት ቀና፣ ቀና ማለት አብዝቶ ነዋ! እሱስ ቢሆን የፈለገ አማራጭ ቢጠፋ ከእሜቴ ጋር የምን “ሲያቃዠኝ አደረ…” ምናምን መባባል ነው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!በአንድ የውጭ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ የቀረበ…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው… ሰዋችን ምን ነካው፤በቃ ከተወሰነ ሰዓት በኋላ መጠጥ የለም ተባለ፡፡ በር አዘግቶ ‘ግልበጣ’፣ በር አዘግቶ ሺሻ ማጨስ፣ በር አዘግቶ ጫት መቃም! ምን አለ ለትንሽ ጊዜ ብቻ ብንታገስ! በፊት እኮ አቶ ባል ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ይገባል…በሁለት እግሮቹ እየተራመደ…
Rate this item
(1 Vote)
 “-ጉድ እኮ ነው! ሰዋችን ለአንዲት ዶሮ ስምንት መቶና አንድ ሺህ ብር የሚጠየቀው ከሌላው የዓለም ህዝብ የተለየ እርግማን አለበት እንዴ! ለስደት የመን ድንበር በእግሯ ደርሳ፣ በእግሯ የተመለሰች የምትመስል ‘በግ’፤ ስድስትና ሰባት ሺህ ብር የሚጠየቅባት ውስጧ የተደበቀ ‘ጎልድ’ ‘ዳይመንድ’ ‘ሜርኩሪ’ ምናምን ነገር…
Rate this item
(2 votes)
"ደግሞላችሁ…ለጥሬ ሥጋ ወዳጆችም ሲባል የነበረውን ነገሬ ብሎ መመርመሩ ግድ ይላል፡፡ የጥሬ ሥጋ አምሮት የፈለገ እንቅልፍ ይንሳ፣ የፈለገ ሆድን ባር፣ ባር ያሰኝ…አለ አይደል… “እንዲህ ቢሆን እንዲህ ማድረግ ይቻላል፤” እየተባለ “ፕላን ቢ” ምናምን የሚመዘገብበት ጊዜ አይደለም፡፡ “ፕላን ቢ” ብሎ ነገር የለም፡፡" እንኳን…
Rate this item
(2 votes)
“ስሙኝማ…የፎርጀሪ ነገር ካነሳን አይቀር ስንት ዓይነት ፎርጂድ አለላችሁ መሰላችሁ! እንደውም እኮ ዘንድሮ አሱ ነው ያስቸገረን፡፡ ፈላስፋውም፣ አዳኙም፣ ጀግናውም በዛብን እኮ! ልክ ነዋ…ትናንት ያልነበረ ፈላስፋነት፣ ትናንት ያልነበረ አዳኝነት፣ ትናንት ያልነበረ ጀግንነት…አለ አይደል… እንዴት ነው በአንድ ሌሊት ሊሰፍርብን የሚችለው!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንደምንም እያቃሰታችሁም፣…
Rate this item
(1 Vote)
“ስሙኝማ…መቸም ዘንድሮ አየሩን የሞላው የፈጠራ ወሬ ለጉድ ነው፡፡ እናላችሁ… ልክ ክረምት፣ በጋ እንደምንላቸው ወቅቶች ‘የሀሰት ወሬ ወቅት’ ላይ ያለን ነው የሚመስለው፡፡ ከምንም ጊዜ በላይ እውነትንና እውነትን ብቻ በምንፈልግበት ጊዜ፣ ይሄ ሁሉ የሀሰት ወሬ አለ አይደል… ጥሩ አይደለም፡፡-- “ እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ለአስተማሪዎች…
Page 10 of 70