ባህል

Saturday, 06 February 2021 12:27

የ‘ኖርማል’ ነገር

Written by
Rate this item
(3 votes)
“እንዴት ሰነበታችሁሳ!”“ምን ልታዘዝ?” “ሦስት ክትፎ ታመጭልናለሽ?”“ኖርማል ነው ስፔሻል?”እናላችሁ... ‘ኖርማል’ ሚጢጢ ሆና በሦስት አራት ጉርሻ ሙልጭ የምትል፣ ‘ስፔሻል’ በዛ ብላና በጎመናጎመን በመጠኑ ታጅባ ትመጣለች፡፡ (ሥጋው ከኖርማሉ ከተለየ ከብት ለመምጣቱ ‘መረጃ’ የለኝም። ቂ...ቂ...ቂ...) ስሙኝማ... የክትፎ ቤቶች ነገር እንዴት ነው፡፡ አይ ማርኬትየው ‘ሞቅ’…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሚስተር ሥራ ውሎ ደክሞት ቤት ይገባል፡፡ ባይደክመውም “ደክሞኛል፣” ስላለ በቃ ደክሞታል አንበል፡፡ (የምር እኮ...ሥራ ውለን፣ ወይም መሥሪያ ቤት ውለን ቤታችን ስንገባ “ሥራ አድክሞኝ ነው የዋልኩት፣” የምንል ሰዎች ሁሉ በእውነት ያደከመን ሥራው ከሆነ፣ ይህች ሀገር እስካሁን የት በደረሰች ነበር፡፡)…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...‘የእሱና የእሷ’ ነገር ከትላንት እስከ ዛሬ እንዴት አሪፍ ‘ጎን ዊዝ ዘ ዊንድ’ ምናምን አይነት ነገር ይወጣው መሰላችሁ! ያኔ...መጀመሪያ ምን አለ መሰላችሁ... ‘እሺ’ ማሰኘት፡፡ እንደ ዛሬው ‘የፋስት ፉድ’ ሽያጭ ስትራቴጂ ወደ ‘ፋስት ፍቅር’ የሚባል ‘ሾርትከት’ ነገር አልነበረም፡፡ ሁሏም ነገር የምትገኘው…
Rate this item
(3 votes)
"እኔ የምለው ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ... የዘንድሮ ጎረቤቶች በድመት የተነሳ የማይጣሉት ለምንድነው! ድመት ጨምቶ ነው ወይስ በአንዳንዶቻችንና በድመት መሀል ያለው ልዩነት ስለጠበበ ነው!? (ቂ...ቂ...ቂ...)" እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ... በቃ ዘመን እንዲህ ልውጥውጥ ብሎ ይረፈው! ጎረቤት አንድ፡— እዚህ ቤቶች! እዚህ ቤቶች! (የግቢው…
Rate this item
(2 votes)
"እናማ...ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ... ምን መሰላችሁ ይሄ በበዓልም በሆነ በአዘቦቱ ሰብሰብ ብሎ ማእድ መጋራት ከተውን መሰንበት ሳይሆን እኮ ከራርመናል... ገና ወረርሽኝ የሚባለው መከራ ሳይመጣ በፊት፡፡ እዚህ ደረጃ እንዴት ደረስን የሚለው ነገር የባለሙያዎች ጥናት የሚያስፈልገው ቢሆንም፣ የኑሮ መክበድ ብቻ አይደለም፡፡ ‘ቦተሊካችንም’…
Rate this item
(3 votes)
"እኔ የምለው.... ሰዋችን ምን እየሆነ ነው! ሀሳባችን በሙሉ ወደ ሌላ ሄደና ነው እንዴ! ሀላፊነት ይሰማዋል የምትሉት ሁሉ እኮ የአፍናአፍንጫ መሸፈኛ ማድረጉን እየተወ ነው፡፡ “ወረርሽኙ እየባሰበት ነው፣” “ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው፣” ምናምን እየተባለ በየመንገዱ የምናየው ግዴለሽነት ብቻ ሳይሆን ለሌላው ደህንነት ደንታ…
Page 6 of 70