ባህል

Rate this item
(2 votes)
 “ስሙኝማ…በተለይ ፖለቲካችን ውስጥ ‘ፍሬሽነት’ እያስቸገረን ነው፡፡ ሳይጣዱ ‘መብሰል’ እያስቸገርን ነው፡፡ ስሙኝማ… ‘ፍሬሽነት’ እኮ ካላወቁበት አለ አይደል…አስቸጋሪ ነው፡፡ ‘ፍሬሽ ቦይፍሬንድ’ ከእንትናዬ ጋር ለመውጣት ያለው ጣጣ፡፡ እሷ ስትዘገጃጅ የፈጀችው ሠላሳ ደቂቃ፡፡ እሱ ሲዘጋጅ የፈጀው አንድ ሰዓት ከሀምሳ አምስት ደቂቃ፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ባላሳየነው፣…
Rate this item
(3 votes)
“እኔ ምለው… እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ማዘዝን የመሰለ ነገር እኮ የለም፡፡ ማንም ሰው ማዘዝ ይችላል፡፡ ቀላል ነው፡፡ “ያንን ስቀል…” “ያንን አውርድ…” ይሄንን አንሳ…” ማለት ቀላል ነው፡፡ ለዚህ ነው በቀጥታም፣ በተዘዋዋሪም ትእዛዝ የሚሰጥ የበዛብን፡፡ የምር ግን፣ አለ አይደል… የአዛዥ ቁጥር እየበዛ ሲሄድ ጥሩ…
Rate this item
(1 Vote)
“እናማ…በሁሉ ነገር እያነሳ የሚያፈርጠን በበዛበት በአሁኑ ጊዜ፣ ብቸኛው ትጥቃችን ተስፋና ወድቆ አለመቅረት ነው፡፡ “በህይወቴ ደጋግሜ ወድቄያለሁ፣ ስኬታማ የሆንኩትም ለዚህ ነው” የምንልበትን ጊዜ ያፍጥልንማ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሬስቱራንት ውስጥ ትእዛዛችሁን ልትቀበል የመጣችው አስተናጋጅ ፊት ላይ ያለው መኮሳተር… አለ አይደል… “ራቭ ፎር አለኝ፣” “ጂ…
Tuesday, 08 October 2019 09:29

ሾኬን በ‘ሾኬ’

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“እናላችሁ… አስቸጋሪ ነው፡፡ የምር ግን… በተለይ ይሄ ሊለቀን ያልቻለው የ‘ሀገር ልጅነት’ ሾኬን ማስቀረት ካልቻልን፣ በወንዝ ልጅነት መሳሳቡን ማቆም ካልቻልን፣ ሁሉንም በእኩል ዓይን ማየት ካልቻልን… ፖለቲካውን እያመሰው ያለው ‘ሾኬ’ ማህበራዊ ኑሯችንንም ማተረማመሱ አይቀርም፡፡ --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ቶተነሀም ሰባት ቃመ አሉ! (“አሁን ይሄ…
Rate this item
(1 Vote)
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ በፈጠርከን መስፈርት መለኪያ አውጣልን፡፡ አንድዬ፡— ምን እያልክ ነው?ምስኪን ሀበሻ፡— ወይ ሳትገጥምልን የቀረ ነገር ካለ አስተካክልልን፡፡ አንድዬ፡— አንተ ሰውዬ፣ በጠዋቱ አረቄ ጠጥተህ አናትህ ላይ ወጣ እንዴ! ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ ስንት ነገር አናታችን ላይ ወጥቶ፣…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ክረምትና ‘ቅዝቃዜው’ አልለቅ አለንሳ! “ሞቅ ሊል ነው” ስንል ውርጩ ሾልኮ እየገባ፣ “ፀሀይ ልትወጣ ነው” ስንል ከፓሲፊክ ውቅያኖስ ይምጣ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ የማናውቀው ደመና ሰማይ ለሰማይ ተስቦ እየሸፈነን… ‘ቆፈንና ውርጭ’ የሚቀንሱበት ዘመን ይሁንልንማ!እኔ የምለው …እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…እኛ ዘንድ ጀምሮ…