ባህል

Rate this item
(3 votes)
“የምር ግን…እንግዲህ ጨዋታም አይደል …በአገልግሎት መስጫዎች አካባቢ ኦምሌታቸውን ሲቀረጥፉ አርፈደው (ቅናት አይመስልብኝም!) በፈለጋቸው ሰዓት እየመጡ “ልዩ እንክብካቤ ይደረግልን” አይነት የሚያሰኛቸው ሰዎች አይገርሟችሁም! ስንተኛ ሰማይ ላይ ነን ብለው ነው የሚያስቡት?!--» እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰልፉ ረጅም ነበር…የመብራት ሂሳብ ለመክፈል:: ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ የቆሙ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ነገሬ ላለ ሰው፣ ሚኒባስ ታክሲዎቻችን ላይ የሚለጠፉት ነገሮች፣ አንድ ሰሞን ሲያሸማቅቁን ከነበሩት ዘለፋዎች ቀስ በቀስ እየወጡ ነው:: “የቤትሽን ዓመል እዛው!” አይነት መለስተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ሊያስወጡ የሚችሉ ነገሮች አልፎ፣ አልፎ በምክሮችና መልካም በሆኑ ቃላት እየተለወጡ ይመስላል፡፡ በእርግጥ ምን የመሳሰሉ የሚያረጋጉና…
Rate this item
(3 votes)
“ምን መሰላችሁ…‘ምቀኛ’ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ዘወር ብሎ የሚያየን ባይኖርም፣ አንድ አስር፣ ሀያ ምቀኞች ያስፈልጉናል፡፡ ችግሮቻችንን ለማሻገር ኢንሹራንሶች ናቸው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንዲህ አይነት ውርጭ የተላከብን ምን ብናጠፋ ነው! አለ አይደል…ልክ እኮ ተፈጥሮ ቂም የያዘችብን ነው የሚመስለው፡፡ አንድ ሰሞን ከሰማዩ በታች ብቻ ሳይሆን…
Rate this item
(0 votes)
የሰው ልጅ በተራራማ አካባቢዎች መኖር የጀመረው ከቅርብ አመታት ወዲህ ነው የሚለውን ሳይንሳዊ መላ ምት የሚያፈርስ ነው የተባለ የጥናት ውጤት፣ አለማቀፍ ሚዲያዎችንና ባለሙያዎችን በእጅጉ እያነጋገረ ነው፡፡ የሰው ልጅ በተራራ ላይ ይኖር የነበረው ከ12 ሺህ ዓመታት ወዲህ ነው የሚሉ የምርምር ውጤቶች በስፋት…
Wednesday, 14 August 2019 10:32

የነገር ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
 ታሪክ ሰሪና ታሪክ ዘጋቢ አንድ ጊዜ በአገራችን አንድ ከፍተኛ ኮሚቴ ይቋቋማል፡፡ ይህ ኮሚቴ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህል፣ ሥነ ቃል ወዘተ… በማጥናት ስለ ሕዝቡ ሥነ ልቦናዊ ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ለመጨበጥ እንዲቻል እንዲያደርግ ኃላፊነት የተሰጠው ነው፡፡ ከኮሚቴው አባላት መካከል አንደኛው ዶክተር የዩኒቨርሲቲ መምህር…
Saturday, 10 August 2019 00:00

‘ጤፍ በጄሶ’

Written by
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለት ጓደኛሞች ጣጣው ባለቀለት የሆነ ምርጫ ላይ እድል ስለቀናው ሰው እየተነጋገሩ ነው፡፡“ስማኛ፣ እሱ ሰውዬ በደንብ አድርጎ ምርጫውን ሰርቆታል እያልኩህ ነው፡፡”“እኔ ደግሞ አልሰረቀም፣ ተራ አሉባልታ ነው እያልኩህ ነው፡፡”“አንተ ስለምትደግፈው ምንም ቢሉህ አታምንም::”“እሺ እንዳምንህ ማስረጃ ስጠኝ፡፡”“ቆይ፣ ድምጽ ለሰጡት ሰዎች ገንዘብ አልሰጠም…